Apartment for sale
Apartment for sale
Luxury Penthouse Type Apartment ....220SQM
About this property
ቦሌ ፡ ኤድናሞል Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 220 ካ.ሜ Location: ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ የተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ የተሠራ Penthouse ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Open Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 220 ካሬ ሜትር (200sqm-net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መልኩ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ሲሆን፣ ማራኪ የከተማ ዕይታ (City View) የሚያሳይ ሰፊ በረንዳ አለው። ️ ህንፃው ፦ ጥራት ያላቸው ሊፍቶች፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( መስፈርት አለው) ዋጋ = 80 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 431,200 ብር ($2,800)/ወር Gross Yield፦ 6.47% 363,636 ብር/ካሬ Payback፦ 15.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ፕሪሚየም ቦታና የ 6.47% Gross Yield በኪራይ የሚያስገኝ ቆንጆ የከተማ እይታ ያለው Penthouse Type Apartment ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1741
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.