Ethiopia Property Centre
AR

Ayat Real Estate

Addis Ababa, Ethiopia
2 years on Ethiopia Property Centre
7 Active
7 For sale
0 For rent
0 Short let
4 Areas

Areas covered

4 areas

Listings

1–7 of 7

Affordable Commercial Property
Featured
10
Br 105,534

Shop for sale

Affordable Commercial Property

ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 664,862 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበናል!!! ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት መሆኑ፤ አማካኝ ቦታ ላይ መገኘቱ ፤ ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ትልቅ የንግድ ማዕከል መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል!!! ሱቆች ከ 21 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡት ሱቆች በተለያዩ ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን በአያት እና በሲ.ኤም.ሲ አካባቢዎች የንግድ ሱቆቻችንን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት ትርፋማ ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ሱቆችን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0960742346/0908874709 #WhatsApp #Telegram #E-mail አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat, Train Station, Ayat, Addis Ababa
A Fully Furnished Commercial Property in a Prime Location
Featured
6
Br 167,992

Shop for sale

A Fully Furnished Commercial Property in a Prime Location

በአሰገራሚ ጥራትና ፍጥነት እየተገነባ ካለው የ ኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማህከል እና የከተማችን አዲስ አበባ ድምቀት እየሆነች በመጣችው በCMC መንደር ፣በአያት ዞን 8 ከ 3ወር -1ዓመት የሚረከቡት የንግድ ሱቅ እየሸጥን እንገኝለን ። የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን የያዘው ይህ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ከ 7-20% ልዩ ቅናሽ አድርገናል። እነኝህ ሱቆች ጠቅላላ ክፍያ 2,912,736 እንዲሁም ከ 728,184.00 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ መክፍል ይችላሉ ለወርቅ ቤት ለጅምናዚየም ለካፋቴረያ ለቡቲክ ለኢንሹራንስ ,ለባንክ ለሆቴል እና ለመደሀኒት ቤት እና ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ። የሱቆች ስፋት ከ 25ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ መጠን ከ1ኛ -3ኛ የወለል አማራጭ ላይ ያገኛሉ። 09 60 74 23 46 ይደውሉልን።

Ayat, Ayat, Addis Ababa
1 80400 sqm
Modern Executive 3 Bedroom Apartments with City View
Featured
10
Br 8,532,425

Apartment for sale

Modern Executive 3 Bedroom Apartments with City View

በየ20% ቅናሽ መተናል The Oldest Kazanchis Downtown በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎን መኖሪያ ይያዙ እንደፍላጎትዎ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 45, 55, 60ካሜ ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ በግቢው ውስጥ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ መዋኛ ገንዳ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች በጊቢው ዙሪያ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል የእምነት ተቋማት የቤቶቹ ዕይታ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ) ወደ ያካ ተራራ ጫካ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ወደ ወዳጅነት ፓርክ ለምዝገባ 0960742346/0908874709 አሁኑኑ ይደውሉ

Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
3 3 90400 sqm
Luxury Apartments
Featured
5
Br 110,055

Apartment for sale

Luxury Apartments

በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ሳይቶቻችንን ላይ በ20% ቅናሽ ይዘን እየጠበቅናችሁ ነው። ሳይቶች ሲ ኤም ሲ ሚካኤል እና አያት ዞን 2 ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ቅናሽ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘበዎትን ከግሽበት (inflation) ያድንልዎታል 5. ዋናው ደግሞ ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ መሆኑ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግብዎትም በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ21 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0960742346/0908874709

CMC Michael, Yeka, Addis Ababa
3 3
Luxury 2 Bedroom Apartment
Featured
5
Br 5,510,340

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በካሬ ከ91,839 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት 4 killo ሳይት ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ አፓርታማዎች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ቅናሽ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘበዎትን ከግሽበት (inflation) ያድንልዎታል 5. ዋናው ደግሞ ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ መሆኑ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግብዎትም ባለ 1 መኝታ (60ካሬ) ባለ 2 መኝታ (72ካሬ, 80ካሬ) ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ,105 ካሬ) በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል 30 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0960742346/0908874709

4 Killo, Yeka, Addis Ababa
2 2 2400 sqm
Luxury at the Heart of Addis Ababa
Featured
6
Br 89,815

Apartment for sale

Luxury at the Heart of Addis Ababa

Luxury Apartments with great amenities at the heart of Addis Ababa (Kazanchis & Lideta) from 1 bedroom to 4 bedroom. The combination of luxury, reasonable price and the perfect location to build home with your family and beloved ones. For pre registration call us on:+251960742346/+251908874709

Kazanchis & Lideta, Kazanchis, Addis Ababa
2 3 200000 sqm
Luxury 3 Bedroom Apartments
Featured
7
Br 104,236

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartments

Congratulations!!!!! 20% discount, the discount will apply for the following sites: 1. Kazanchis 2.CMC 3. Meri 1 4.Zone 2(Hillbottom) 5.Zone3 6. Zone 8 የአያት ሪል ስቴት ሳይቶች kazanchis, ሲ ኤም ሲ ሚካኤል,የተባበሩት ማደያ(መሪ ቁጥር1) , አያት ዞን 2,3,እና 8 አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከባለ 1 እስከ 4 መኝታ አፓርታማዎች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ቅናሽ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘበዎትን ከግሽበት (inflation) ያድንልዎታል 5. ዋናው ደግሞ ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ መሆኑ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግብዎትም ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ21 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0960742346/0908874709

Bole, Addis Ababa
3 3 175000 sqm

About Ayat Real Estate

At Ayat Real Estate, we believe that our residents are more than just occupants; they are the very heart of our thriving community. For 25 years, we have been dedicated to creating vibrant neighborhoods where people can live, work, and play seamlessly.
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Millions of monthly visitors
  • Free verified profile

Free starter plan

List your properties