Apartment for sale
Luxury Apartment @kazanchis Radisson Blu......250sqm
ካሳንችስ Radisson Blu ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንችስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አካባቢ B+G+14 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ( 200sqm-net) ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ዋናውን መንገድ የያዘ እና እስከ 12ኛ ፎቅ ድረስ የተረጋጋ የቢሮ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ለኗሪው፦ 2 ሊፍት ፤ ጀኔሬተር ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤የህፃናት ማቆያ እና ጥበቃ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 385,000 ብር/ወር ግብር (50% ቅናሽ): 731,100 ብር/ዓመት Gross Yield: 13.20% (እጅግ በጣም ከፍተኛ እና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 140,000 ብር/ካሬ (ከገበያው ዝቅተኛ ወለል ላይ ያለ ቅናሽ ዋጋ ነው) ማጠቃለያ፦ በዲፕሎማቲክ ቀጠናው ምክንያት በሚገኘው እጅግ አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (13.20% Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1670