Apartment for sale
Luxury Apartment @megenanag
Duplex apartment in 2B+G+14 215 m square Has 3 bedrooms 2 kitchen Madi's room Laundry room 3 balcony 2 bathrooms And half bath Surplus parking area Price 2,000$ per m square
101–106 of 106 properties
Apartment for sale
Duplex apartment in 2B+G+14 215 m square Has 3 bedrooms 2 kitchen Madi's room Laundry room 3 balcony 2 bathrooms And half bath Surplus parking area Price 2,000$ per m square
Self contained (single rooms) for sale
# 40/60 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ # አያት ፀበል site2 (ቤቶች ልማት ያለበት ህንጻ ላይ) # ባለ ሁለት መኝታ # ስፋይ 80.7ካሬ # 7ኛ ላይ # መብራትና ውሀ የገባለት # በጥንቃቄ የታደሠ, ሲራሚክ,ፍሬም የተሰራለት # ቤቱ የእጣ ነው # ሻጭ ያላገባ ዶክመንት ያለው # ያለበት እዳ 300,000 # ባለቤቱ ለእጅ የሚፈልገው 4,900,000 #ጠቅላላ ዋጋ 300,000+ 4,900,000 = 5,200,000 # 0943106608
Apartment for sale
ያለቀለት አፓርትመንቶች ከሆሴዕ ሪል እስቴት እጅግ ውብ እና ቅንጡ የሆኑትን የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለነዋሪዎቹ በቅርብ ያስረከበው ሆሴዕ ሪል እስቴት የየረር ሆምስ መኖሪያ መንደር ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የባንክ ብድር አለን (30/70) የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው 23,000 ካሬሜትር ኮምፓውንድ የመኖሪያ መንደር G+4 አፓርትመንት ብቻ ያላቸው በወለል 2 ቤቶችን ብቻ የያዘ ከ360 በላይ መኪናዎች ማቆም የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የህፃናት መጫወቻ ያለው (Play ground) አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው ወዲያው የሚረከቡት 82 ካሬሜትር 100 ካሬሜትር 117 ካሬሜትር ስፋት ያላቸው ባለ 2 እና 3 መኝታ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ዛሬውኑ ፈጥነው የራስዎ ያድርጓቸው 30% አሁኑኑ በመክፈል ቀሪውን 70% ከየትኛውም ባንክ ጋር በማያያዥ ቤቶቹን የግሎ ያድርጉ ቅድመው ለሚገዙ ከ 5 -- 7 % የቀረበ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል እንዳያመልጦት የሆሴዕ ሪል እስቴትን - የየረር ሆምስ የመኖሪያ መንደር የግሎ ያድርጉ
Mini flat for sale
#ቤት የመግዛት ሀሳብ ካለዎ፥ የትም የሌሉ አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ። >> 913953461 እጅግ ዘመናዊ ቤት ገዝተው ቶሎ መረከብ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የትም እንዳይሄዱ >> በአንድ ወር ውስጥ የሚረከቧቸውን 95% ግንባታቸው ያለቀ እጅግ ዘመናዊ ቤቶችን አቅርበናል። ሽያጩ እየተፋጠነ ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል። ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው 23,000 ካሬሜትር ኮምፓውንድ መኖሪያ መንደር G+4 አፓርትመንት ብቻ ያላቸው በወለል 2 ቤቶችን ብቻ የያዘ ከ360 በላይ መኪናዎችPlaygroundቆም፣ የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የህፃናት መጫወቻ ያለው (Playground) አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው በ1 ወር ውስጥ የሚረከቡት 82 ካሬ ስፋት ያላቸው እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ዛሬውኑ ፈጥነው የራስዎ ያድርጓቸው {Price, Location, payment options.. All are available.} Remember:- "Opportunity comes once in Lifetime!" =>greats a Great time to buy! #RealEstateAddisAbaba #apartment #Ethiopia #AddisAbaba
Self contained (single rooms) for sale
0953-98-80-86 አስደሳች ዜና ለዘመናዊ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ የገናን በአል ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ቅንጡ Apartment በውቡ መንደር ሰሚት noc 72 በልዩ አከፋፈል በልዩ ዋጋ ይዘን ቀርበናል። ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት መኝታ ክፍሎች፣ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር 2 ቤዝመንት ያለዉ ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ ገበያ ማዕከል ያለዉ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ 3 ሊፍት ያለዉ ጅም ያለዉ መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ የመሬት ውሃ የተቆፈረለት የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ. ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ ከኮሚሽን ክፍያ ነጻ የሆነ ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0953-98-80-86 ፈጥነው ይደውሉ። በተጨማሪም Telegram/@Spropertymarketing21, Whatsapp ላይ ያገኙናል።
Apartment for rent
Modern apartment for luxury life style with fantastic view over Yeka mountain/ forest relaxing and specious apartment with possibility of choice for furnished or not ! 5 min to airport and oposite to one of the bigest and modern shoping mall with cinema and kids entertainment ... feel free to contact us . Riya 0929008113
Showing 101–106 of 106 properties