Ethiopia Property Centre

3 Bedroom Apartments in Addis Ababa

There are 1,133 apartments for sale and rent in Addis Ababa. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Br 15,658,500

Apartment for sale

Luxury Living at Balderas

ባልደራስ ላይ ብር1,565,850 ጀምሮ ባለ 3 መኝታ ቤቶችን ከ 50% የባንክ አማራጭ ጋር በሽያጭ ላይ እንገኛለን! አዲስ አመትን አስመልክተን እስከ ነሐሴ 30 ልዩ ቅናሽ ላይ እንገኛለን! የዚህ ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! አሁኑኑ ፈጥነዉ ቤትዎትን ያሲዙ! ነገ ሳይሆን ዛሬ! Rise Addis Properties with Dalol Real Estate- +251923254077

Balderas in Front of Germany School, Yeka, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Rise Addis Properties
Br 17,000,000

Apartment for sale

20%downpayment

Why Union Diplomat Tower Situated near the Africa Union at the Hub of Africa Found on the greatest location in the city Great investment opportunity Convenient for transportation Terrace with an amazing view Enough natural light for all apartments Build with high-quality construction and finishing materials. Enough parking lot for all residents Adequate water storage with 24 hour electricity service The apartment is near supermarkets, shopping malls, banks, schools, libraries, hospitals, and international organizations. Equipped with safety alarms (fire alarm, fire exit, etc.) Garbage Chute, adequate water storage, 24-hour electricity service Enough parking for all residents

Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Champion
Br 17,000,000

Apartment for sale

20%down Payment

#Union_Diplomat ባለግርማ ሞገስ ህንፃ በዲፕሎማቲክ መናሃሪያ ከአፍሪካ ህብረት ዋና ፅ/ቤት በቅርብ ርቀት በመሃል ሜክሲኮ ዋና መንገድ ዳር እንኳን ኖረውባቸው ታይተው የማይጠገቡ ውብ ቤቶች በማይታመን የማስተዋወቂያ ዋጋ በ20% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ በወለል ሁለት አባወራ ብቻ እስቶር የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ ክፍል ያካተተ በከፍተኛ ፍጥነት በከፍተኛ ጥራት በመገንባት ላይ ያለ በ24 ወራት ውስጥ የሚረከቡት ዘመናዊ መገልገያዎች በአይነት በአይነት ጥንቅቅ ብለው የሚቀርቡበት ቤቶን ዛሬ ይጎብኙ! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575 ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ

Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Champion
Br 31,000,000

Apartment for sale

Urgent Discount Until July 30

Who need such 100% finished luxury Appartment at the heart of Bole?! - Wello Sefer behind Mina Mall - B+G+7 - Fully Finished - Tittle Deed ready - ready to live - 2&3Bed Room - 157&198m2( wide living& Dining area) - 2 Houses per floor - 24 hr electric city - 24 hr standby high voltage generator - wide elevtor(service+person) - 24 hr standby CCTV Security Camera - great and spectacular top veiw( more during night) - discount price until July 30,2023 - for booking and site vist, Call: +251923254077 :Ermiyas Mamo, Sales consultant. :Rise Addis Properties, Your Luxury Life Partner!

Wello Sefer Behind Mina Mall, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Rise Addis Properties
Br 10,500,755

Apartment for sale

Luxury Living

እጆት ላይ ያለዉን ገንዘብ ተገቢ በሆነ ቦታ ላይ ያኑሩ! ከተማ ዉስጥ የትም የሌለ! እኛ ጋር ብቻ ያለ ቅናሽ ዋጋ! በካሬ ከ 75 ሺህ ብር ጀመሮ! ከባለ 2-4 መኝታ በ 30 ወር ጊዜ ውስጥ የሚረከብ በፈጣን ግንባታ ላይ የሚገኝ! በሀይሌ ጋርመንት( አፍሪካ ሲ.ዲ.ሲ ፊት ለፊት) እስከ ሀምሌ 30 ድረስ ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞች ብቻ የሚቆይ ! 6 ቤቶች ብቻ ቀርተዉናል! ይፍጠኑ! ይፍጠኑ! ይፍጠኑ! የዚህ ታምራዊ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! ቀጠሮ ለማስያዝ:በ 0923254077 :በ 0995493710 ይደዉሉ! ይደዉሉ! ይደውሉ! ኤርሚያስ ማሞ: የሽያጭ አማካሪ ቴምር ሪል እስቴት!!!!

Lafto Round About, Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Rise Addis Properties
Br 10,500,000

Apartment for sale

Temer Real Estate

️ለቀናት የሚቆይ ልዩ 20% ቅናሽ ️ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ ይከፍላሉ። ለኑሮ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በAfrican CDC ዲፕሎማቲክ አካባቢ #ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ከዋና አስፋልት ዳር ጋርመንት እና አያት ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ በ $ ለሚከፍል 10% ቅናሽ ይደረጋል ጋርመንት ️139 m² ባለ 3 መኝታ 25% =2,625,189ብር አያት ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 25% = 2,320,388 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 25% = 2,700,75 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 25% = 3,302,550 ብር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ/ ስቶር ቦታ አላቸው። 1000 ካሬ የጋራ አዳራሽ የህፃናት መጫወቻ እና ጂም ያካተተ በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 0924043348 0966903656

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Temer Real Estate
Br 15,000,000

Apartment for sale

Unbelievable

#የምቾትዎ_ማረፊያ #ማራኪ_አፓርትማ የእርስዎ ፍጹም ምርጫ! ከከተማው ግርግር ያምልጡ እና ወደ ማራኪ እና ምቹ አፓርታማችን እቅፍ ይግቡ በምቹ አፓርትመንታችን ሞቅ ያለ እና የሚጋብዝ ድባብ እጅግ ሰፊ መኖሪያ ሁለት ምርጥ ኩሽና የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለመታደስ *ውብ እይታ ያለው በረንዳ ሰፊ ሰገነት ለጋራ መጠቀምያ ዘመናዊ መገልገያዎች *ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ በካሬ 68,000 ብር ብቻ ከስድስት ወር እስከ አንድ አመት የማስረከብያ ጊዜ በወለል ሁለት አባወራ ብቻ 0940077575ይደውሉ

Ayat, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Champion
Br 2,100,000

Apartment for sale

Modern Apartments in Addis Ababa

በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ) ባለ1 መኝታ- 61 እና 65ካሬ ባለ2 መኝታ - 116ካሬ ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ( በስድስት ወር የሚረከቡት) ባለ 3 መኝታ - ከ154 ካሬ እስከ 157 ካሬ በ50% ቅድመ ክፍያ ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ጊቢ ዝቅ ያለ ፍሎር ላይ አፓርታማ ይግዙ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ +251913953461/ +251926173439

72, Semit Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 & 2 Bedrooms Apartments in Sarbet

መገኛ ቦታ- ገርጂ ከኦልማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት ️ አፓርታማው 3B+G+21 ሲሆን ️ 3B - ለፓርኪንግ አገልግሎት የሚውሉ ሲሆን ️ G+4 - ለሱቅ ፣ ባንክ ፣ ካፌ...የሚውል ይሆናል ️ የመኖሪያ አፓርታማው ከ5ኛ ወለል የሚጀምር ሲሆን ህንፃው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን እና አየር እዲያገኝ በማሰብ "H" ቅርፅ አለው፤ በሁለቱም ብሎኮች (ለእያንዳንዳቸዉ) በወለል 4 ቤቶችን ይህም ማለት 1 ባለ ሁለት እና 3 ባለ ሶስት አፓርታማዎችን ይዞል። ️ አፓርታማው 1527 ካሬሜትር ላይ አርፎል በካሬ ደረጃ ባለ ሁለት መኝታ በ169 እና በ172 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ በ177፣ 185፣ 192፣ 194 እና 204 ካሬ በአማራጭ ቀርቦል። ️ ቅድመ ክፍያ 25% ሲሆን ቀሪዉ 75% ደግሞ በግንባታ ሂደቱ በ5 ዙር ️ 50/50 የባንክ አማራጭ የተመቻቸለት ️ የግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ(Full Finished) ተጠናቆ የሚረከቡት በ 2 ዓመት ️ የግንባታ ስራው 50% ደርሶል ️ አፓርታማዉ በውስጡ ፈጣን እና ዘመናዊ ለእያንዳንዳቸው ብሎኮች የራሳቸው 2 ሊፍት ያላቸው ️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ ያለው ️ ደረጃውን የጠበቀ ጀነሬተር ይዞል።

Gerji Mebrat, Gerji, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Jenboro Real Estate
Br 24,200,000

Apartment for sale

Luxury 3-Bedroom Apartment in Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Bistate Gabriel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 17,640,000

Apartment for sale

Perfect for You

ባለግርማ ሞገስ ህንፃ ከታሪካዊው ገነት ሆቴል ፊትለፊት በአፍሪካ መዲና በዲፕሎማቲክ መናሃሪያ ከአፍሪካ ህብረት ዋና ፅ/ቤት በቅርብ ርቀት በመሃል ሜክሲኮ ዋና መንገድ ዳር እንኳን ኖረውባቸው ታይተው የማይጠገቡ ውብ ቤቶች በማይታመን የማስተዋወቂያ ዋጋ በ20% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ በወለል ሁለት አባወራ በከፍተኛ ፍጥነት በከፍተኛ ጥራት በመገንባት ላይ ያለ በ24 ወራት ውስጥ የሚረከቡት ዘመናዊ መገልገያዎች በአይነት በአይነት ጥንቅቅ ብለው የሚቀርቡበት ቤቶን ዛሬ ይጎብኙ! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575 ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ

African Union Street, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Champion
Br 108,000

Apartment for sale

Luxury Apartments in Addis Ababa

New project alert armonium real estate Project location - Ayat 49 1B+G+12 mixed use building 1 basement parking space Ground floor, mezzanine & first floor is commercial space Second floor to twelfth floor are apartment spaces Consists of 2 terrace floors. 4 apartments / floor Includes 2 & 3 bedroom apartments. Has an elevator Fire escape access apartment typology 2 bedroom apartment options 114.8 sqm & 126.6 sqm 3 bedroom apartment options 128.5 sqm & 157.9 sqm price 108,000 birr/sqm promotional price for 3 apartments only. Commercial spaces 64.2 SQM 74.2 SQM 78.3 SQM 80.5 SQM 87 SQM 106.8 SQM 113.4 SQM 120.3 SQM 133.2 SQM 141.5 SQM 150.7 SQM 174.1 SQM amenities 2 roof top terace parking groundwater terace facilities Generator Gym commercial spaces Garbage chute delivery time 4 month. Advance payment = 40% total price. 40% of total price paid in 4 month. 20% of total price paid in 2 month.

49, Ayat, Ayat, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Amibara Properties
Br 16,900,000

Apartment for sale

20% Down Payement Only

ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ ቤቴ ብለው የሚጠሩት ትክክለኛውን አፓርታማ እየፈለጉ ነው እንግዲያውስ መፈለግዎን ያቁሙ! በግንባታ ላይ ያሉት የቦሌ መስቀል ፍላወር ውስን አፓርትመንቶች ቀርተዋል በቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ቦታ ላይ የሚገኙት አፓርትመንቶቻችን የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች ለተፈጥሮ ብርሃን እና አየር ሰፋፊ መስኮቶች የሚኖሩት ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት። ውሃ መብራት የማይቋረጥበት፤ ባለ 153, 167 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤ በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ ይፍጠኑ፣ ለጉብኝት ዛሬ ያቅዱ እና ምርጥ አፓርታማዎን በእጅዎ ያድርጉ። 0940077575

Mesekel Flower, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Champion
Br 20,000,000

Apartment for sale

Fully Finished Apartment

Modern 3 bed room 3 bath room Location bole Fully finished Excellent view Call for more

Bole, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Champion
Br 16,777,000

Apartment for sale

Apartment

*Affordable luxury life is waiting for you *great design with great view *high ende elevator *Enough parking lot *large water tank high Quality construction short delivery time 3 house / floor modern garbage chute * large common terrace on rooftop *24/7 stand by generator For more call 0940077575.

Mesekel Flower, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Champion
Br 16,777,000

Apartment for sale

Modern Apartment

*Affordable luxury Apartment is waiting for you *great design with great view *high ende elevator *Enough parking lot *large water tank high Quality construction short delivery time 3 house / floor modern garbage chute * large common terrace on rooftop *24/7 stand by generator For more call 0940077575.

Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Champion
Br 10,300,000

Apartment for sale

DMC Real Estate - Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ እጅግ ዘመናዊ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው ለቡ ጊዜውን የጠበቁ ውብ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ። 53 ካሬ ስቱዲዮ(studio) 72.53 ባለ አንድ ምኝታ 132.5 ባለ ሁለት ምኝታ 147.33 ባለ ሶስት ምኝታ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አለን ዲኤምሲ(DMC) Real Estate ለበለጠ መረጃ ወይም ለቢሮ ቀጠሮ +251-9-26-17-34-39 +251-9-13-95-34-61

Lebu Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Amibara Properties
$11

Apartment for rent

Generous Luxury Fully Furnished Pent House Apartment in Kazanchs Ee364

Enter Ethiopia is pleased in presenting this very luxury apartment for rent located in Kazan chis close to UN offering an en-suite three-bedroom apartment units with a capacious welcoming Living Room, open design modern kitchen, an fully equipped kitchen along with stove and fridge, also laundry. The property is fully equipped and has everything connected. The living is easy in this impressive, generously proportioned contemporary Apartment with high-quality interior design and finishing. This Apartment possesses a terrace and balcony where you can enjoy the view. Perfect for a family, this home is ideally positioned to enjoy the proximity to cafes and Restaurants, Shopping malls and hospitals. Other amenities of this Apartment include Grand reception area, lobby along with a lobby kitchen and fountain, Broadband Internet, Backup generator, ample water reserve, fire detector, UN Standard security barrier, a secured underground parking lot for two, and much more. This apartment is located within walking distance from eca and there is also a gym, entertainment area and coffee shop in the building of this luxury apartment. The apartment is offered in furnished

Bole, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 3 Parking
Enter Ethiopia
Br 13,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

Get-As Real Estate ጌት-አስ ሪል እስቴት ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ የቤቶቹ ስፋት 61 ካሬ - 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ 116 ካሬሜትር ባለ 2 መኝታ 144 ካሬ -- 147 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ግቢ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጄኔሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ቅድመክፍያ 15% Call Fitsum 09-26-17-34-39 Payment schedule 15% Advance 20% within 6 moments 25% within 12 months (on finalizing of 14th-floor slab work) 25% within 18 months (on finalizing block work and plastering) 10% ( on finalizing electrical and sanitary work) 5% on issuing title deed

CMC Around Fiyelbet, Yeka, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 3 Toilets
Sheger Amibara Properties
Br 2,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

Get-As Real Estate ጌት-አስ ሪል እስቴት ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ የቤቶቹ ስፋት 61 ካሬ - 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ 116 ካሬሜትር ባለ 2 መኝታ 144 ካሬ -- 147 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ግቢ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጄኔሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ቅድመክፍያ 15% Call Fitsum 09-26-17-34-39 Payment schedule 15% Advance 20% within 6 moments 25% within 12 months (on finalizing of 14th-floor slab work) 25% within 18 months (on finalizing block work and plastering) 10% ( on finalizing electrical and sanitary work) 5% on issuing title deed

CMC Around Fiyelbet, Yeka, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties

Showing 1,061–1,080 of 1,133 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 1,133 available 3 bedroom apartments in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.