Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment
ጃክሮስ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store , Laundry , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ አዲስ አበባ ውስጥ Luxury ደረጃን ካሟሉ ጥቂት ዘመናዊ ህንፃዎች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በውስጡ 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ ፤ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ / ዴይኬር (Daycare)፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የሩጫ መለማመጃ ቦታ ፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ሙሉ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.84% 135,000 ብር/ካሬ Payback፦ 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቅንጡ አገልግሎቶች ያሉት ና የ 6.84% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1750