Ethiopia Property Centre

2 Bedroom Apartments in Kirkos, Addis Ababa

Sarbet Africa Union, Luxury Apartment .......136SQM — Sarbet Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
4
Br 18,000,000

Apartment for sale

Sarbet Africa Union, Luxury Apartment .......136SQM

ሳርቤት AU ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሳርቤት ለአፍሪካ ህብረት በቅርብ እርቀት በሚገኝ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry. ️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት can ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 95,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 104,500 ብር Financial Metrics፦ Yield: 6.33% Capital Appreciation: 14%-18% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ145k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 132,352 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ ጥሩ የዋጋ ዕድገት (Capital Appreciation) የሚያስገኝ ሲሆን፣ ከአፍሪካ ህብረት ጋር ባለው ቅርበት ምክንያት የተረጋጋ እና ጥሩ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1659

Sarbet Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
City Center Homes
2 Bedrooms Apartment — Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
2
Br 12,500,000

Apartment for sale

2 Bedrooms Apartment

2-Bedroom Apartment for Sale Kazanchis Modern 2-bedroom apartment in the heart of Kazanchis --- affordable, quality, and built by one of Ethiopia's most trusted developers. 117m² = 12.5 Million birr 10% Down-Payment = 1.2 Million birr Delivery Time: 2 Years & 6 Months 8 Round Payment Schedule Amenities: Ground Water Gym & Spa Café & Restaurant Generator Security Camera Centralized Satellite ️ Developer: Owner of Habesha Cement, Global Paints, Getu Commercial, Best Water Factory, and more --- proven quality and trust. Contact us now to schedule a visit and learn more. +251937907833

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
2 Bedrooms — Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 9,400,000

Apartment for sale

2 Bedrooms

️መስቀል ፍላወር በ 25%ቅድመ ክፍያ የአፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ ️ስቱዲዮ፣ባለ 2 መኝታ፣ 259m² 4 bedroom penthouse የክፍያ ግዜ 1 አመት በወለል 3 ቤት 0937907833 #Bole #apartment #property #addisababa #2bedrooms #diaspora #studio

Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
Br 10,584,000

Apartment for sale

Apartment

Apartment for sale Sarbet 98sqm-215sqm 20% down payment Call 0940077575

Sarbet, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 16,500,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ጃምቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 40% ብቻ ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ25 ዓመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ +251913953461/ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Africa Union / Jambo Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 20,000,000

Apartment for sale

Bulgaria

አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት የየግል ካርታ የተዘጋጀለት ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ የመገበያያ ማዕከላት፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት 🧘‍️️ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ አውቶማቲክ ጀነሬተር 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው call 0940077575

African Union, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 16,254,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment with Excellent Finishing - Jambo

ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ አፍሪካ ዩኒየን ፊትለፊት ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል አሁን ደግሞ በከተማችን አይን በሆን ቦታ በ አፍሪካ ዩኒየን ባለ 2 መኝታ ለሽያጭ አቅርበናል ባለ 2 መኝታ 129 ካሬሜትር አፓርታማው ያካተተው 3 ቤዝመንት ፓርኪንግ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ኤሌክትሪካል ጀነሬተር ሁለት ሊፍት (አሳንሰሮች) ያሉት የከርሰ ምድር ውሀ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter) የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ የሚገጠምለት እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ በ40% ቅድሚያ ክፍያ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ በ2 አመት የማስረከቢያ ጊዜ ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ ️ +251913953461 +251926173439

Africa Union Road / Jambo Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Video
Br 875,000

Apartment for sale

Apartment at Addis Starting From 875000etb

Luxury Apartment with Bank loan facilitated (50% fee linked with Bank) Only 10 left Location- Kera downtown at Captain's Village Product- 1,2,3 bedroom Size- 2bedroom Type a- 112m² Type B- 122 3 bedroom TypeB -143 m² Type C- 154 m² Payment- starting from 825000etb Payment- 15% down payment Accessories- modern elavator(upto 10 people and heavy duty pulleys) huge basement 3 house per floor Next to Airport Village Backup generator 24×7 water supply 24×7 Electricity supply Suitable for investment Calm living environment CCTV cameras security Call or inbox +251932084420 Telegram What'Sapp

Kera, Dallol Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Rise Addis Properties
Br 23,843,000

Apartment for sale

Apartment

Infront of african union modern apartment fully finished apartment 2bed room ,3bed room 4 bed room starting from 130sqm 3 highend elevators beautiful living and dining room terrace 24/7power supply underground water 0940077575

African Union, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 17,000,000

Apartment for sale

Africa Union

ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር በዲፕሎማቲክ መናሃሪያ ከአፍሪካ ህብረት ዋና ፅ/ቤት በቅርብ ርቀት በመሃል ሜክሲኮ ዋና መንገድ ዳር እንኳን ኖረውባቸው ታይተው የማይጠገቡ ውብ ቤቶች በማይታመን የማስተዋወቂያ ዋጋ በ20% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ በወለል ሁለት አባወራ የከርሰምድር ውሀ ያለው በከፍተኛ ፍጥነት በከፍተኛ ጥራት በመገንባት ላይ ያለ ዘመናዊ መገልገያዎች በአይነት በአይነት ጥንቅቅ ብለው የሚቀርቡበት ቤቶን ዛሬ ይጎብኙ! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575 ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ

African Union Road, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 14,805,000

Apartment for sale

Perfect for You

*Where you want to be *Comfort,convenience ,safety and style in one place *Luxury affordable life is waiting for you *In the one of key location of addis ababa *Bright living and dining room. Beautiful balcony Additional maids room * 24/7 uninterrupted power ( backup Generator) *CCTV *Beautiful and stunning green teracc *Garbage shooter Price location bank credit available starting from 2,394,0000birr down payement 2 bed room ,3 bed room ,4bed room and duplex. Remember Now is a great time to buy Call 0954884150 for site visit.

African Union, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Etenesh
Video
Br 3,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartments in African Union Jambo Real Estate

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የሚለውን 20% ( 3,000,000) ብቻ ከፍለው የቤት ባለቤት ይሁን የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Bulgaria Road, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 17,000,000

Apartment for sale

Reality Real Estate Bole Dembel

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ዲፕሎማት ሮድ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን በ 15% ቅድመ ክፍያ ( 2,600,000) ብር ብቻ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ። ባለ 2 እና 3 መኝታ አፓርትመንቶች በጥራት እና በፍጥነት የሚገነባ አፓርታማዉ የሚያጠቃልለው! 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ጀነሬተር 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች ጂምናዚየም ከ ሙሉ የስፓርት እቃዎች ጋር ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚዉል የቴራስ መሰብሰብያ አዳራሽ አድራሻ ከቦሌ ደንበል በጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ በሚወስደዉ መንገድ ለበለጠ መረጃ በ 09-26-17-34-39 ይደውሉልን። #RealEstate #Ethiopian #apartments #luxuryrealestate #office #shop #business #shops #offices

Bole Road, Around Gazebo Square, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Video
Br 12,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartments at Africa Union (Au)

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Africa Union Head Quarters, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 11,500,000

Apartment for sale

Fully Finished Apartment

*Where you want to be *Comfort,convenience ,safety and style in the vibrant African unionneighborhood *Luxury affordable life is waiting for you *In the one of key location of addis ababa *Bright living and dining room All bed room have cupboard Additional maids room * 24/7 uninterrupted power ( backup Generator) *CCTV *Beautiful and stunning green teracc *Garbage shooter Price location bank credit available starting from 11,305,000birr 2 bed room 100sqm-129sqm 2 bed room duplex 144sqm 3 bed room 150-174sqm 4 bed room 293-305sqm Remember Now is a great time to buy Call 0937667991 for site visit.

Around Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 11,305,000

Apartment for sale

Fully Finished

20% down payement Location around African union 2 bed room 119/123/129sqm 2 bedroom duplex 144sqm 3 bed room 157/161sqm 4 bed room 293/305sqm Bank credit location price available Remember Now is a great time to buy

Around African Union, Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Champion
$1,790 /mo

Apartment for rent

2 Bedroom Apartment

Property ID : RA336 Walking distance to uneca, international hotels, GYM, super markets, restaurants, and The Apartment is located in safe area and it has living and dining room, kitchen, one master bedroom with it's own bath room, one more bedroom will share a common shower room, laundry room, elevator, balcony, security, and parking for one car. The rate is including 15% VAT and it is negotiable. Notice: The apartment can be furnished with an increased rate.

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Realaddis Property Management and Real Estate Agents

Showing 141–158 of 158 properties