Apartment for sale
Luxury Apartment
ቦሌ ፡ ብራስ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 287 ካ.ሜ Location: ቦሌ ብራስ አካባቢ G+6 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, 2 Kitchen, Laundry ️ ስፋት: 287 ካሬ ሜትር ( 212sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው የመጀመሪያዎቹ 2 ወለሎች ጂም፣ ካፌ እና ስፓ ሲሆኑ ያሉበት። የቀሩት ወለሎች መኖሪያ ቤቶች ብቻ ይገኙበታል። ️ ህንፃው ፦ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር፣ ጥበቃ እና ከፍተኛ የውሃ ክምችት የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / 50% የባንክ ብድር ይመቻቻል ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 235,000 ብር ($2,300)/ወር Gross Yield፦ 5.64% 174,216 ብር/ካሬ Payback፦ 17.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ብራስ አካባቢ መገኘቱ፣ ቅንጡ አደረጃጀቱ እና በህንፃው ውስጥ ካፌ፣ ጂም እና ስፓ መኖራቸው ለዲፕሎማቶችና ለውጭ ሀገር ዜጎች ተፈላጊ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1619