Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
--> ሙሉ በሙሉ ተገንብተው ያለቁ ቤቶች በ65% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን 35% እየኖሩበት እንዲከሉ አመቻችተናል:: ዋጋ በካሬ ️ 108,500 ብር በ ካሬ ️ 96,600 ብር በ ካሬ (ሬጉላር ፊንሽድ) --> ባለ3 መኝታ - 150,154 እና 164 ካሬ --> በ2 አመት እና በ 1 ዓመት የምናስረክበው ፤ ህንፃው በእስትራክቸር ስራ ላይ የሚገኘ - በ10% ቅድመ ክፍያ ዋጋ በካሬ ️ ሰሚ ፊንሸድ 101,380 ብር በ ካሬ (ባለ 1 መኝታ) 84,450 ብር በ ካሬ (ባለ 2 መኝታ) 82,780 ብር በ ካሬ (ባለ 3 መኝታ) የ ካሬ አማራጭ --> ባለ1 መኝታ - 61 እና 65 ካሬ --> ባለ2 መኝታ - 109, 115 እና 116ካሬ --> ባለ3 መኝታ - 147,150 እና 151ካሬ ናቸው --> የመኖርያ መንደሩ በ41,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡም በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰ ምድር ዉሃ የልጆች መጫወቻ ፣ ጂምናዚየም ፣ ተጠባባቂ ጀነሬተር ፣ የመሳሰሉትን የሚይዝ ነው።