Ethiopia Property Centre
Commercial Property with Basement — Bole Adey Abeba Stadium, Bole, Addis Ababa
1
Br 450,000,000

Commercial property for sale

Commercial Property with Basement

ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም B+G+10 250ካሬ ህንፃው 200 ላይ ያረፈ ቤዝመንት አለው 5,000,000 ብር በላይ ገቢ አለው ዋጋ፡- 450 ሚሊየን ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: የህንፃው ፎቶ ተቀይሯል። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030

Bole Adey Abeba Stadium, Bole, Addis Ababa
250 sqm
Nexus Property Marketing
B+G+5 Commercial Property with Basement Parking — Addis Stadium, Bole, Addis Ababa
1
Br 300,000,000

Commercial property for sale

B+G+5 Commercial Property with Basement Parking

Bole Addis Stadium B+G+5 500 m2 ግንባታ ያረፈበት:- 450 m2 Basment በቂ parking አለዉ አሁን ሙሉ በሙሉ የተከራዬ 2.5 ሚሊየን ገቢ ያለዉ ዋጋ = 300 ሚሊየን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: የህንፃው ፎቶ ተቀይሯል። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት: በቀጠሮ +251939703030

Addis Stadium, Bole, Addis Ababa
500 sqm
Nexus Property Marketing
Warehouse with Office Building — Jacros, Bole, Addis Ababa
2
Br 490,000,000

Warehouse for sale

Warehouse with Office Building

Warehouse For Sale ጃክሮስ መጋዘን ሽያጭ ------ 4500 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ Ebs TV አካባቢ አስፖልት ዳር። ዝርዝር መረጃ - መጋዘኑ 1500 ካሬ ላይ ያረፈ (1000 ትልቅ መጋዘን እና ተጨማሪ 500 ካሬ መጋዘን) - G+2 ቆንጆ የቢሮ ህንፃ ያለው - ለተለያየ ነገር መሆን የሚችል ትልቅ ንብረት አጠቃላይ ስፋት = 4500 ካሬ ሜትር ለሽያጭም ለኪራይም የወጣ ዋጋ = 490 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው ኮሚሽን: 2% ኪራይ = 4.2 ሚሊዮን / በወር ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ +251939703030

Jacros, Bole, Addis Ababa
4500 sqm
Nexus Property Marketing
Shop on 4th Floor — Bole Brass, Bole, Addis Ababa
1
Br 13,000,000

Shop for sale

Shop on 4th Floor

Shop for sale ቦሌ ፡ ብራስ የንግድ ሱቅ ሽያጭ ------ 34 ካ.ሜ 4th Floor Location: ሰቁ የሚገኘው ቦሌ ብራስ አካባቢ በሚገኝ በዘመናዊ G+11 ሆኖ በተገነባ የንግድ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ያለው ዋናው የብራስ መንገድ ላይ በመሆኑ ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ከፍተኛ ተፈላጊ እና ብዙ እንቅስቃሴ ያለበት ቦታለው። Visibility - የህንፃ ውስጥ እይታ ገቢ - 50,000 ብር አሁን ተከራይቶ ነው ያለው። ኪራዩ የውሃ ፣ የመብራት አይጨምርም። Amenities - የጋራ መኪና ማቆሚያ (Shared parking) - ጀነሬተር (Generator) - ለወንዶች እና ለሴቶች የተለዩ መጸዳጃ ቤቶች (Shared common men and women baths) - ጥበቃ ፣ ፅዳት አገልግሎት እና 2 ሊፍት አለው። አገልግሎት ለልብስ ቤት ለኮስሞቲክስ ቤት ለወንዶች ውበት ሳሞል ለወንዶች ውበት ሳሞል ምርት ማሳያ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Brass, Bole, Addis Ababa
1 Parking 34 sqm
Nexus Property Marketing
Shop in Modern G+11 Building — Elily Hotel Area, Kazanchis, Addis Ababa
1
Br 26,400,000

Shop for sale

Shop in Modern G+11 Building

Shop for sale ካሳንቺስ ፡ ኢሊሊ ሆቴል የንግድ ሱቅ ሽያጭ ------ 44 ካ.ሜ Location: ሰቁ የሚገኘው ኢሊሊ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ በዘመናዊ G+11 ህንፃ ግራውንድ ላይ ነው። ህንፃው ያለበት ቦታ እና አካባቢ ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ከፍተኛ ተፈላጊ የሆኑ እና ብዙ እንቅስቃሴ ያለባቸው ናቸው። Visibility - ወደ መንገድ እይታ - የህንፃ ውስጥ እይታ ገቢ - 200,000 ብር አሁን ተከራይቶ ነው ያለው። ኪራዩ የውሃ ፣ የመብራት አይጨምርም። Amenities - የጋራ መኪና ማቆሚያ (Shared parking) - ጀነሬተር (Generator) - ለወንዶች እና ለሴቶች የተለዩ መጸዳጃ ቤቶች (Shared common men and women baths) - ጥበቃ ፣ ፅዳት አገልግሎት አለው። አገልግሎት ለሱፐርማርኬት፣ ኬክ ቤት፣ የቆዳ ውጤቶች መሸጫ እና ካፌ አገልግሎቶች ምቹ ነው። ዋጋ = 26.4 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Elily Hotel Area, Kazanchis, Addis Ababa
44 sqm
Nexus Property Marketing
Shop's Sarbet, Bulgaria & Gelan — Bulgaria Mabert, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 2,500,000

Shop for sale

Shop's Sarbet, Bulgaria & Gelan

ለንግድዎ ትልቅ ዕድል ከቴመር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties)! የንግድ ሱቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሳርቤት (City Plus)፣ በቡልጋሪያ (Ajwa Shop) እና በገላን (Gelan Commercial) የንግድ ሱቅ የባለቤትነት ህልምዎን እውን የሚያደርግ አዲስ እና ምቹ የሆነ የክፍያ አማራጭ ይዘንላችሁ መጥተናል! በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! የአከፋፈል ሁኔታ፦ 1️⃣ 25% ቅድመ ክፍያ ውል ሲፈራረሙ 2️⃣ በወር 1% ብቻ ለ24 ተከታታይ ወራት (በድምሩ 24%) 3️⃣ ቀሪውን 51% በግንባታው ሂደት እና ሱቅዎን ሲረከቡ የቅናሽ አማራጮች፦ - ሙሉ በሙሉ (100%) ለሚከፍሉ፦ 30% ቅናሽ! - 50% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ፦ 15% ቅናሽ! የንግድ ቦታዎን አሁኑኑ በመያዝ የነገ የንግድ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0928739745

Bulgaria Mabert, Kirkos, Addis Ababa
4 baths 4 toilets 2 Parking 12 sqm
Temer Realestate
Shop for Sale — Arada, Addis Ababa
4
Br 200,000

Shop for sale

Shop for Sale

Arada, Addis Ababa
Dawit Amibara Properties Sales Consultant
Shop — Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
4
Br 6,430,431

Shop for sale

Shop

Commercial shop for sale --- bole 24 Location: Bole 24 Type: Commercial Shop Size: 29 m² Total Price: 6,430,431 Birr Status: Fully Completed Delivery: Immediate Payment: 100% Payment Ready-to-use commercial space in a prime Bole 24 location --- ideal for business or investment. Call now for more information and site visit. Dema Hope Real Estate

Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
Dema Hope Real Estate
G+8 Hotel with 32 Rooms — Bole_24, Bole, Addis Ababa
1
Br 750,000,000

Hotel / guest house for sale

G+8 Hotel with 32 Rooms

ቦሌ ፡ 24 G+8 ህንፃ ሽያጭ ------ 300 ካ.ሜ Location: ቦሌ-24 አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ G+8 ባንክ ያለበት ህንፃ ️ ስፋት: 300 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ️ Hotel ነው ። ️ 32 room አለው ( ሙሉ የተከራየ) ️ ሬስቶራንት አለው ️ ኮሪደር ተሰርቶለታል ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ባንክ =500 ሚሊየን አለበት ካሽ = 250 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ = 750 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማስታወሻ ፦ ፎቶው በተወሰነ መንገድ ተቀይሯል ትክክለኛ ፎቶ አይደለም ። መረጃው ትክክለኛ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1778

Bole_24, Bole, Addis Ababa
32 beds 32 baths 32 toilets 10 Parking
Nexus Property Marketing
Shop for Sale — Megenagna -24, Bole, Addis Ababa
2
Br 8,000,000

Commercial property for sale

Shop for Sale

Shop for sale መገናኛ ፡ 24 ሱቅ ሽያጭ ....58 ካ.ሜ Location: ከ24 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ በተገነባ ዘመናዊ G+8 እና በወለል 5 ሱቆች ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የሱቆቹ ዝርዝር መረጃ ️ 2ኛ ፎቅ ላይ 58sqm 8,000,000 ብር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ 29sqm 4,000,000 ብር ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጀነሬተር፣ 24/7 ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳዳሪ በአገልግሎት ለነዋሪው ያቀርባል። ️ አገልግሎት ለፀጉር ቤት ፣ ለልብስ ስፌት ፣ ለቢሮ ፣ ለስቶር ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 50% ዋጋ = 8 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1763

Megenagna -24, Bole, Addis Ababa
1 Parking 58 sqm
Nexus Property Marketing
Shop for Commercial — Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
1
Br 8,000,000

Commercial property for sale

Shop for Commercial

Shop for sale መገናኛ ፡ 24 ሱቅ ሽያጭ ------ 58 ካ.ሜ (38sqm-net) Location: ከ24 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ በተገነባ ዘመናዊ G+8 እና በወለል 5 ሱቆች ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የሱቁ ዝርዝር መረጃ ️ 2ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ️ ስፋት: 58 ካሬ ሜትር (38sqm-net) ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጀነሬተር፣ 24/7 ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳዳሪ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 50% ዋጋ = 8 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1742

Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
1 Parking 58 sqm
Nexus Property Marketing
B+G+5 Commercial Building .....375SQM — Bole Friendship, Bole, Addis Ababa
1
Br 350,000,000

Commercial property for sale

B+G+5 Commercial Building .....375SQM

ቦሌ ፤ B+G+5 ህንፃ ሽያጭ ......375 ካ.ሜ Bole Friendship አካባቢ ️ ስፋት = 375 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 350 ካሬ ላይ ያረፈ ️ የውስጥ አስፓልት የያዘ ️ ቤዝመንቱ እስከ 12 መኪና ይይዛል 2.5 ሚሊዮን ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዋጋ = 350 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission +251939703030 Code1438

Bole Friendship, Bole, Addis Ababa
12 Parking 375 sqm
Nexus Property Marketing
B+G+8 Under Construction Building — Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 240,000,000

Commercial property for sale

B+G+8 Under Construction Building

ለቡ B+G+8 የደረሰ ጅምር ህንፃ ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location: ለቡ ከዋና አስፓልት 50 ሜት የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ B+G+8 ላይ የደረሰ ጅምር ህንፃ ️ ፕላኑ ለ G+10 ️ ጠቅላላ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 450 ካሬ ላይ ያረፈ ️ ባለበት 19 አባወራ ደርሷል ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 240 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1730

Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
500 sqm
Nexus Property Marketing
Under Construction Commercial Building .......1560SQM — Haile Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 210,000,000

Commercial property for sale

Under Construction Commercial Building .......1560SQM

ሃይሌ ጋርመንት B+G+3 የደረሰ ጅምር ህንፃ ሽያጭ ------ 1560 ካ.ሜ Location: ሃይሌ ጋርመንት ዋና አስፓልት ዳር የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ B+G+3 ላይ የደረሰ ጅምር ህንፃ ️ ፕላኑ ለ G+14 ️ ጠቅላላ ስፋት: 1560 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 800 ካሬ ላይ ያረፈ ️ ማስታወሻ ፦ ፎቶው የህንፃው አይደለም ። ትክክለኛው በግንባታ ላይ ያለ ነው። በውስጥ እንልካለን ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 210 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1729

Haile Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1560 sqm
Nexus Property Marketing
G+2 Commercial Building .....1500SQM — Lebu-Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2
Br 200,000,000

Commercial property for sale

G+2 Commercial Building .....1500SQM

ለቡ -ጋርመንት G+2 የንግድ ህንፃ ሽያጭ ------ 1500 ካ.ሜ Location: ለቡ - ጋርመንት ዋና አስፓልት የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ G+2 የንግድ ህንፃ ( Commercial Building ) ️ ጠቅላላ ስፋት: 1500 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 450 ካሬ ላይ ያረፈ ️ 600 ካሬ መጋዘን ያለው ( የተከራየ) ️ ቀሪው 450 ካሬ ግቢ የሆነ ሰፊ ኢንቨስትመንት እስከ 1.8ሚሊየን ብር ገቢ ሊያስገባ ይችላል ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 200 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1728

Lebu-Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1500 sqm
Nexus Property Marketing
Luxury Shops in Sarbet — Sarbet Square, Lideta, Addis Ababa
3
Br 2,080,000

Shop for sale

Luxury Shops in Sarbet

Sarbet Square, Lideta, Addis Ababa
2 baths 4 toilets 2 Parking 12 sqm
Temer Realestate
CMC Meri, B+G+6 Mixed Use Building for Sale .......500SQM — CMC Meri, Bole, Addis Ababa
1
Br 320,000,000

Commercial property for sale

CMC Meri, B+G+6 Mixed Use Building for Sale .......500SQM

CMC መሪ ፤ B+G+6 ህንፃ ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location ️ CMC መሪ አካባቢ ዋና አስፓልት የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ ዋና አስፓልት የያዘ ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 450 ካሬ ላይ ያረፈ ️ Mixed Use Building ( Commercial & Apartment ) ️ 1 ሊፍት ያለው ️ 1 ቤዝመንት ያለው ️ መሠረቱ ለ G+10 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 1.5 ሚሊዮን ብር ወርሃዊ ገቢ አለው( ያልተከራዩ ክፍሎች አሉት) ዋጋ = 320 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1700

CMC Meri, Bole, Addis Ababa
500 sqm
Nexus Property Marketing
Lafto, B+G+10 Building for Sale .....455SQM — Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 450,000,000

Commercial property for sale

Lafto, B+G+10 Building for Sale .....455SQM

ላፍቶ ፤ B+G+10 ህንፃ ሽያጭ ------ 455 ካ.ሜ Location ️ ላፍቶ አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ 50 አባወራ የሚይዝ አፓርትመንት ህንፃ ️ ስፋት: 455 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 385 ካሬ ላይ ያረፈ ️ B+G+10 ️ 3 መኝታ 11 አባወራ 115 ካሬ ️ 2 መኝታ 36 አባወራ 85 ካሬ ️ 1 መኝታ 3 አባወራ 50 ካሬ ️ 1 ስቲዲዮ 35 ካሬ ዶክመንት:- ድጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 450 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። ተመሳሳይ ዲዛይን ነው። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1689

Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
455 sqm
Nexus Property Marketing
Gofa, B+G+6 Building for Sale.......720sqm — Gofa, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 250,000,000

Commercial property for sale

Gofa, B+G+6 Building for Sale.......720sqm

ጎፋ ፤ B+G+6 ህንፃ ሽያጭ ------ 720 ካ.ሜ Location ️ ጎፋ አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 720 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 420 ካሬ ላይ ያረፈ ️ B+G+6 ️ የከርሰምድር ውሃ አለው ️ 1.5 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ዶክመንት:- ድጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 250 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። ተመሳሳይ ዲዛይን ነው። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1688

Gofa, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
720 sqm
Nexus Property Marketing
Bole Skylight, G+7 Building ......390SQM — Bole Skylight Hotel, Bole, Addis Ababa
1
Br 390,000,000

Commercial property for sale

Bole Skylight, G+7 Building ......390SQM

ቦሌ ስካይ ላይት ፤ G+7 ህንፃ ሽያጭ ------ 390 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ስካይ ላይት ሆቴል ጀርባ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 390 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 330 ካሬ ላይ ያረፈ ️ እያንዳንዱ ፍሎር ባለ 3 መኝታ ️ 7ኛ ፎቅ pent house ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 390 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ፎቶው ትክክኛ የህንፃው አይደለም። ( ተቀራራቢ ዲዛይን) እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1686

Bole Skylight Hotel, Bole, Addis Ababa
390 sqm
Nexus Property Marketing

Showing 241–260 of 509 properties