Ethiopia Property Centre

Property in Ethiopia

There are 6,817 flats, houses, land and commercial properties for sale and rent across Ethiopia as of 9 Aug 2026, with an average price of Br 22M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል
Featured
5
Br 13,600,000

Apartment for sale

በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል

በካሬ 95,000 ብር ብቻ በመሐል ቡልጋሪያ በ10% ቅድመ ክፍያ በቁፋሮ ላይ የሚገኝ ሳይት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በ5 ወር ጊዜ ውስጥ የሚያስረክብ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት 3ኛ ፕሮጄክቱን በ1 ዓመት ሊያስረክብ እየሰራ የሚገኝ እውቅ እና የተመሰከረለት የሪል ስቴት አልሚ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
City Center Homes
Bole Atlas, Luxury Apartment .......200SQM
Featured
9
Br 35,000,000

Apartment for sale

Bole Atlas, Luxury Apartment .......200SQM

ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 200 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ አትላስ አካባቢ G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ️ 14ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ ጄኔሬተር ፤ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የካርድ መግቢያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 290,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.94% (እጅግ በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 170k-195k/ካሬ የዚህ ቤት: 175,000 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ አትላስ ማዕከል መገኘቱና ለዲፕሎማቶች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህም ፈጣን የካፒታል መመለሻና አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (9.94% Yield) የሚሰጥ ልዩ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1676

Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxuary 2&3bedrooms Apsrtments
Featured
12
Br 25,000,000

Apartment for sale

Luxuary 2&3bedrooms Apsrtments

ለ2 ዕድለኛ ብቻ! ወዳጅነት ፓርክ ላይ በመግዛቶ ብቻ የውጪውን አለም ላይ የምናየውን የውሃ ዳርቻ ቤቶች ስሜትን ለአይን ከሚማርክ የተፈጥሮ አረንጓዴ ስፍራ(ፓርክ) ጋር የትም ሳይሄዱ ከመስኮቶ ሆነው ያጣጥሙት! ባለ 2መኝታ= 154 ካሬ ባለ 3መኝታ= 213 ካሬ ቅድሚያ = 50% ህልሞን ገንብተናል! ️0978506356

Friendship Park, Arada, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Ak Property
Finished One Bedroom Apartment
Featured
6
Br 7,000,000

Apartment for sale

Finished One Bedroom Apartment

#ቤቱ የሚገኘው በልደታ ክፍለ ከተማ እና አብነት አደባባይ አካባቢ በሚገኝ G+9 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ ቴራስ እና የመኪና ማቆሚያ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን በአንድ ወለል ላይ 5 ቤቶች ያሉት ነው። ቤቱ ለኑሮ ምቹ በሆነ ጥሩ ቦታ ላይ የሚገኝ ነው።

Lideta / Addis Ababa, Lideta, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Parking
Presitage Addis Homes
Fully Furnished 3 Bedroom Apartment
Featured
8
Br 28,000,000

Apartment for sale

Fully Furnished 3 Bedroom Apartment

3bedroom 3bathroom Maidroom+bathroom Including furniture and fixtures 1st floor Sarbet Gross(173)sqm

Sarbet, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 4 Toilets 1 Parking
Presitage Addis Homes
3 Bedroom / Furnished Apartment
Featured
6
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom / Furnished Apartment

3 bedroom 2 bathroom 171 sqm 10th floor Meskel flower Price 25,000,000 ቤቱ የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (2ሳምንት) ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቀላል የትራንስፖርት መገኛ ቦታ ላይ ነው ያለው።

Mesqel Flower / Bole, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Presitage Addis Homes
Furnished 3 Bedroom Apartment
Featured
7
Br 18,700,000

Apartment for sale

Furnished 3 Bedroom Apartment

3 bedroom 2 bathroom 12th floor 143 sqm net: (127 sqm) ቤቱ የሚገኘው በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ሲሆን B+G+17+T በተገነባ እና በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ለነዋሪዎች ይሰጣል።

Meskel Flower/ Dembel, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Presitage Addis Homes
Signal, Luxury Apartment ......237SQM
Featured
11
Br 38,000,000

Apartment for sale

Signal, Luxury Apartment ......237SQM

ሲግናል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 237 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሲግнал አካባቢ G+21 ቅንጡ ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 237 ካሬ ሜትር ️ 18ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ 3 የካርድ ሊፍት ፤ ጂም፣ 24/7 የውሃ እና ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፤ 24/7 ጥበቃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የድንገተኛ ሃይል ማመንጫ ፤ ባስኬት ሜዳ ፤ መሮጫ እና የእሳት አደጋ መከላከያ ሲስትም የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አፓርተማው በጣም ሰፊ ሲሆን በውስጡ ማጠቢያ እና ማድረቂያ ማሽን አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment: 240k/ወር ኪራይ Gross Yield: 7.58% (በጣም ከፍተኛ) ዋጋ: 160.3k/ካሬ (የሲግናል ቅንጡ ገበያ: 155k-180k/ካሬ) -> ፍጹም ተመጣጣኝ ነው። ማጠቀለያ ፦18ኛ ፎቅ ላይ ካለው እይታና በህንፃው ውስጥ ካሉት ሙሉ የቪአይፒ መገልገያዎች (ጂም፣ ሜዳዎች) አንጻር እጅግ ፈጣን የካፒታል እድገትና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ (7.58% Yield) የሚሰጥ ልዩ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1675

Signal, Yeka, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole-24, Fully Furnished Apartment .......156SQM
Featured
7
Br 22,000,000

Apartment for sale

Bole-24, Fully Furnished Apartment .......156SQM

ቦሌ-24 ፤ ከነ ሙሉ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት ------ 156 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ-24 አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ Laundry ️ ስፋት: 156 ካሬ ሜትር ( 123sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ ፤ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ቤቱ በ 2 አመት የኪራይ ውል በወር 140,000 ብር ተከራይቷል። ቀሪው 17 ወር ሲሆን። ገዥው ከገዛበት ቀን ጀምሮ የኪራይ ክፍያ መሰብሰብ ይጀምራል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የወቅቱ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 141,025 ብር/ካሬ ( ቅናሽ ) ማጠቃለያ፦ ቤቱ ከነሙሉ የቤት ዕቃዎቹ በመቅረቡ ከፍተኛ አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) ለሚፈልግ ባለሀብት ፈጣን ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1674

Bole-24, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Great House, Big Balconies, Coffee and Avocado Trees!
Featured
20
$1,300 /mo

House for rent

Great House, Big Balconies, Coffee and Avocado Trees!

A quiet, secured, lovely and fully furnished house in a big compound is available for rent. It is located at a walking distance to Addis international convention center (AICC) and American medical center (AMC). Offers: - 5 wooden floored bed rooms - Wooden floored Living room with a fire place and dining - 5 bath rooms - Big balconies - 5 parking spaces

Yeka, Addis Ababa
5 Beds 5 Baths 5 Parking
Houses Ethiopia
Luxury 2 Bedroom Apartment with Extra Gust Room with 25% Discount
Featured
6
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment with Extra Gust Room with 25% Discount

ፒያሳ በአጭር ጊዜ የምትረከቡት አፓርትመንት ባለ 2 መኝታ 116 ካሬ በ 10 ሚሊዮን ሙሉ ዋጋ ከ 25% ልዮ ቅናሽ ጋር ተጨማሪ የሰራትኛ ክፍል ያልው ጀነሬተር የከርሰ ምድር ዉሃ ጂም እና ፓርክ ቪው ያለው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን : 0903426104

Piaasa, Arada, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Temer Real Estate
CMC Figa, Apartment .......47SQM
Featured
7
Br 5,500,000

Apartment for sale

CMC Figa, Apartment .......47SQM

CMC ፊጋ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 47 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሲ.ኤም.ሲ ፊጋ አካባቢ በፊሊንቲስቶን በተገነባ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+4 ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ፣ ️ ስፋት: 47 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ። ️ በአንድ ፎቅ 4 ቤቶች ብቻ ስለሚኖሩበት ጸጥታው ለመኖሪያ ምቹ ነው። ግቢው በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ አሉው ። ማስታወሻ 1 ፦ የአንድ አመት የኪራይ ውል ቤቱን የሚሰጡት ሰው ይፈልጋሉ። ማስታወሻ 2 ፦ ቶሎቶሎ ስለሚሸጡ የተጠቀምነው ቪዲዮ ተመሳሳዩን ከዚህ በፊት የተሸጠን ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 5.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 35,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የኮምፓውንዱ መደበኛ: 110k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 117,021 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ የቤቱ ዋጋ ከፊሊንቲስቶን ኮምፓውንድ ወቅታዊ ገበያ ጋር ፍጹም የተመጣጠነ ነው። ከፍተኛና አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) እንዲያገኝ የሚያደርግ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1673

CMC Figa Flintstone Realestate, Bole, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 2020 Parking
Nexus Property Marketing
Apartment on Sarbet From Temer Realestate
Featured
8
Br 12,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartment on Sarbet From Temer Realestate

Lideta, Addis Ababa
Temer Realestate
Piyasa, Luxury Apartment ......170SQM
Featured
6
Br 21,000,000

Apartment for sale

Piyasa, Luxury Apartment ......170SQM

ፒያሳ ራስ ደስታ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ፒያሳ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ( 144sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አሁን ላይ ተከራይቷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 70,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.00% የካሬ ዋጋ: 123,529 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 25.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ፒያሳ ቀጠና ውስጥ መገኘቱና በአሁኑ ወቅት ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ ተከራይ ያለው መሆኑ ለኢንቨስተሮች ትልቅ ምቾት ይሰጣል። ከቦታው ስልታዊነትና ከሚያስገኘው አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል ዕድገት አንጻር ሲታይ እጅግ አዋጭ የሆነ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1671

Piyasa Ras Desta Hospital, Arada, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury Apartment @kazanchis Radisson Blu......250sqm
Featured
10
Br 35,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment @kazanchis Radisson Blu......250sqm

ካሳንችስ Radisson Blu ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንችስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አካባቢ B+G+14 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ( 200sqm-net) ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ዋናውን መንገድ የያዘ እና እስከ 12ኛ ፎቅ ድረስ የተረጋጋ የቢሮ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ለኗሪው፦ 2 ሊፍት ፤ ጀኔሬተር ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤የህፃናት ማቆያ እና ጥበቃ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 385,000 ብር/ወር ግብር (50% ቅናሽ): 731,100 ብር/ዓመት Gross Yield: 13.20% (እጅግ በጣም ከፍተኛ እና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 140,000 ብር/ካሬ (ከገበያው ዝቅተኛ ወለል ላይ ያለ ቅናሽ ዋጋ ነው) ማጠቃለያ፦ በዲፕሎማቲክ ቀጠናው ምክንያት በሚገኘው እጅግ አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (13.20% Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1670

Kazanchis Radisson Blu Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 5 Baths 5 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Modern 3-Bedroom Apartment -- Kebena
Featured
13
$1,600 /mo

Apartment for rent

Modern 3-Bedroom Apartment -- Kebena

Spacious and well-designed apartment located in the desirable Kebena area, offering comfortable family living with modern finishes throughout. 3 Bedrooms 2 Bathrooms Features: - Bright living and dining area with balcony access - Open-plan modern kitchen - Master bedroom with walk-in closet and en-suite bathroom - Second and third bedrooms with fitted wardrobes - Shared common bathroom - Maid's room with private bathroom - Additional large secondary kitchen - Multiple balconies - Elevator - Dedicated parking - 24-hour security

Yeka, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Home Locator
2BDRM Apartment @megenagna Ministry of Agriculture ........83SQM
Featured
7
Br 10,790,000

Apartment for sale

2BDRM Apartment @megenagna Ministry of Agriculture ........83SQM

መገናኛ ግብርና ሚኒስትር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 83 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መገናኛ ግብርና ሚኒስትር አካባቢ 3B+G+11+T ህንፃ ላይ ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Open Kitchen ፣ Laundry ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር ️ 7ኛ እና 11ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ 2 በመገጠም ላይ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ ጂም ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 10,790,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 40,000 ብር/ወር ግብር: 40,800 ብር/ዓመት Gross Yield: 4.45% (መካከለኛ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 125k-140k/ካሬ የዚህ ቤት: 130,000 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ገበያ ዋጋ) ማጠቃለያ፦ የቤቱ ዋጋ ከአካባቢው የወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር የተመጣጠነ ነው። መካከለኛ የኪራይ ተመላሽ (4.45%) አለው። በመገናኛ ማዕከላዊነት ምክንያት አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የዋጋ ዕድገት አለው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1669

Megenagna Ministry of Agriculture, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
New Spacious Luxury Apartment -- Fully Furnished
Featured
25
$4,000 /mo

Apartment for rent

New Spacious Luxury Apartment -- Fully Furnished

Near the American Community School (ICS) Old Airport Experience premium living in this bright and beautifully furnished apartment located in one of Old Airport's most desirable residential areas. 4 Bedrooms 3 Bathrooms The apartment features a spacious living and dining area with abundant natural light, private balconies with stunning views, a large shared terrace, and a modern open-plan kitchen fully equipped with quality appliances. A separate spice kitchen and maid's room with bathroom provide added convenience. The master bedroom includes an en-suite bathroom and fitted wardrobe. The second bedroom also features an en-suite bathroom and fitted wardrobe, while the third and fourth bedrooms have fitted wardrobes and share a separate bathroom. Amenities - Fully furnished - Modern open kitchen with appliances - Separate spice kitchen - Maid's room with bathroom - Laundry machine - Curtains installed - Gym - Dry & steam sauna - Large shared terrace - Elevator - Backup generator - Reliable water supply - WiFi connection - 24/7 security with CCTV - Ample resident and guest parking Conveniently located near supermarkets, cafés, bakeries, restaurants, and other daily essentials. Nearby Schools: Ics & Brana Preschool Location: Old Airport Price: Negotiable

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths
Addis Home Locator
Newly Constructed 3-Bedroom Apartment -- Bole
Featured
18
$2,000 /mo

Apartment for rent

Newly Constructed 3-Bedroom Apartment -- Bole

Located in a prime area of Bole, close to the EU Delegation. Features: - Spacious living and dining area with balcony access - Modern kitchen fully equipped with appliances - Master bedroom with en-suite bathroom, fitted wardrobe, and balcony access - Two additional bedrooms, each with en-suite bathrooms and fitted wardrobes - Secure parking - High-speed Wi-Fi - 24/7 security service - Maid's room with bathroom Rental Price: - Furnished: Usd 2,000/month - Unfurnished: Usd 1,500/month

Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Addis Home Locator
Stunning Furnished Apartment Near the American School -- Old Airport
Featured
17
$3,000 /mo

Apartment for rent

Stunning Furnished Apartment Near the American School -- Old Airport

Bright, modern, and beautifully furnished, this exceptional apartment offers comfortable living in one of Old Airport's most sought-after locations. 3 Bedrooms 3 Bathrooms Features include a spacious living and dining area filled with natural light, a private balcony with a spectacular view, a large shared terrace ideal for relaxing or entertaining, and a modern open kitchen fully equipped with appliances. The master bedroom features an en-suite bathroom and large fitted wardrobe. The second bedroom also includes an en-suite bathroom and fitted wardrobe, while the third bedroom comes with a fitted wardrobe and access to a separate bathroom. Amenities: - Fully furnished - Curtains installed - Laundry machine - Elevator access - Backup generator - Reliable running water - WiFi & DSTV/Satellite connections - Gym - Dry & steam sauna - Large terrace - 24/7 security with CCTV surveillance - Modern fixtures and fittings - Ample resident and guest parking Conveniently located near supermarkets, bakeries, cafés, fruit and vegetable shops, and other daily essentials. Nearby Schools: Ics, Brana Preschool Location: Old Airport

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Addis Home Locator

Showing 121–140 of 6,817 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of flats, houses, land and commercial property in Ethiopia is Br 22,000,000.

The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property in Ethiopia is Br 450,000,000.

The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property in Ethiopia is Br 800,000.

There are 6,817 available flats, houses, land and commercial property in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.