Ethiopia Property Centre

Property in Ethiopia

There are 6,770 flats, houses, land and commercial properties for sale and rent across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

B+G+6 Hotel Building @bole Atlas......500sqm
1
Br 450,000,000

Commercial property for sale

B+G+6 Hotel Building @bole Atlas......500sqm

ቦሌ አትላስ ፤ B+G+6 ባንክ ያለበት ህንፃ ሽያጭ ......500 ካ.ሜ ️ ቦሌ አትላስ 4 ሆቴል ️ ስፋት = 500 ካሬ ሜትር ️ ህንፃውም ሙሉ 500 ካሬው ላይ ያረፈ ️ ዋና አስፓልት የያዘ ️ ቤዝመንት ፓርኪንክ ያለው ️ 40 የሆቴል ክላሶች አሉት ( Suit-51 ካሬ, Single-32ካሬ, Deluxe-22 ካሬ, Standard-17 ካሬ) ️ ሊፍት ፤ አዳራሽ ️ Spa, Gym, Wifi, Airport shuttle, room service, ️ በጣም Luxury Standard Hotel Building ከ 8 - 10 ሚሊዮን ብር ገቢ ያለው ባንክ 300 ሚሊዮን ብር አለበት ለ 15 አመት ። ተመላሹ በ 3 ወር 20 ሚሊዮን ካሽ 150 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ = 450 ሚሊየን ብር ። 2% Commission ️ NB :- ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። መረጃውን ብቻ አይተው ያናግሩን። To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1229

Atlas Main Road, Bole, Addis Ababa
500 sqm
Nexus Property Marketing
B+G+12 Commercial Building @kasanchis.....1200sqm
1
Br 1,200,000,000

Commercial property for sale

B+G+12 Commercial Building @kasanchis.....1200sqm

ካሳንችስ ፤ B+G+12 ህንፃ ሽያጭ ......1200 ካ.ሜ ካሳንችስ መሃል ከተማ ️ ስፋት = 1200 ካሬ ሜትር ️ B+G+12 Building ️ ከታች ቢዝነስ ሲሆን ከላይ ደግሞ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ከ 10 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ አለው ዋጋ = 1.2 ቢሊዮን ብር ። 2% Commission ️ NB :- ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። መረጃውን ብቻ አይተው ያናግሩን። To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1431

Kasanchis, Kirkos, Addis Ababa
1200 sqm
Nexus Property Marketing
B+G+11 Commercial Building @CMC Main Road ......1160SQM
1
Br 1,300,000,000

Commercial property for sale

B+G+11 Commercial Building @CMC Main Road ......1160SQM

CMC ፤ B+G+11 ህንፃ ሽያጭ ......1160 ካ.ሜ CMC ዋና አስፓልት የያዘ ህንፃ ️ ስፋት = 1160 ካሬ ሜትር ️ B+G+11 Commercial Building ️ የኮሪደር ልማት ያለቀለት በጣም ቆንጆ ቦታ ላይ የሚገኝ ከ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ አለው ባንክ 600,000 ብር አለበት ካሽ 700,000 ብር ጠቅላላ ዋጋ = 1.3 ቢሊዮን ብር ። 2% Commission ️ NB :- ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። መረጃውን ብቻ አይተው ያናግሩን። To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1430

CMC Michael Main Road, Bole, Addis Ababa
1160 sqm
Nexus Property Marketing
Luxury G+2, 325 SQ.M House in Gurd Shola Addis Ababa
2
Br 89,000,000

House for sale

Luxury G+2, 325 SQ.M House in Gurd Shola Addis Ababa

የሚሸጥ ውብ G+2 መኖርያ ቤት ጉርድ ሾላ አከባቢ የቦታው ስፋት =325 ካሬ ቤቱ ሰፊ ሳሎን፣10 መኝታ ፣2 ኪችን አለው ግቢው 4 መኪና ያቆማል ለኑሮ ምቹ፣ ፅዱ እና የለማ ሰፈር ይምጡ እና ይጎበኙ ይወዱታል !! ዋጋ 89 ሚሊዮን (ድርድር አለው) ለበለጠ መረጃ በ ️ 0930971500 ይደውሉልን G+2 House for sale Gurd shola addis ababa

Yeka, Addis Ababa
10 Beds 7 Baths 7 Toilets 5 Parking
Mark Ethio Property Agent
Luxury G+2 House in Bole Addis Ababa
4
Br 150,000,000

House for sale

Luxury G+2 House in Bole Addis Ababa

Luxury 900 sq G+2 House for sale in Bole cities prime location Exceptional property for people who need to live in prestigious residence location of addis ababa 3 minutes drive from Bole int.l airport ️House area =900 sq.m ️House has specious 10 bedrooms ️ Has both open and traditional kitchens ️ Parking space 6 cars built with modern and quality material Price 150 million

Bole, Addis Ababa
10 Beds 8 Baths 8 Toilets 6 Parking
Mark Ethio Property Agent
Luxury Villa House in Addis Ababa
3
Br 29,000,000

House for sale

Luxury Villa House in Addis Ababa

የከተማችን ቅንጡ ድንቅ ቪላ ቤት ለሽያጭ ወጣ !! የሚሸጥ ውብ መኖርያ ቤት ሰሚት Luxury House for Sale Sumit addis ababa Newly built High quality house is ready for sale in sumit best location ,near the main road. Area=250 sq.m(digital Dead) The main house has 4 specious bedrooms ,one with Luxurious masterbedroom furnished with jacuzzi ,clothing box,quality materials Each has its own bathroom, new wardrobe) 2 kitchens, 2 services at the back 3 parking spaces Adequate & Attractive modern lighting all materials (doors, windows, kitchen, sanitary... ) are high quality and imported Price 29 million (negotiable ) call us for more information on ️ 0930971500

Bole, Addis Ababa
5 Beds 4 Baths 4 Toilets 3 Parking
Mark Ethio Property Agent
B+G+6 Commercial Building @old Airport Golf Club
4
Br 230,000,000

Commercial property for sale

B+G+6 Commercial Building @old Airport Golf Club

Old Airport Golf Club፤ B+G+6 ላይ የደረሰ ህንፃ አስቸኳይ ሽያጭ ወይም አብሮ ማልማት ...... 900 ካ.ሜ አድራሻ :- Old Airport Golf Club አካባቢ ️ ዋና አስፓልት የያዘ ስፋት = 900 ካ.ሜ በይዞታ። ካርታ ላይ 834 ካ.ሜ ህንፃው 520 ካ.ሜ ላይ ያረፈ መሠረቱ ለ G+10 ፤ የግንባታ ፍቃዱ ለ G+8 እስከ 2ኛ ፎቅ ( 2nd floor) ኮሜርሻል ሲሆን ከዛ በላይ አፓርትመንት ። ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ፤ ( mixed use) ቤዝመንት አለው ። 2 ሊፍት አለው። ከኋላም ሰፊ መንገድ አለው። የሴት ባክ ህግ የጠበቀ ህንፃውን አብሯቸው የሚጨርስ ወይም ሙሉውን የሚገዛ ሰው ይፈለጋል። የ 5ቱን ፍሎር ፊኒሽግ ጨርሶ መከራየትም ይቻላል ( ከኪራይ ዋጋ ላይ ተቀንሶ) ዋጋ = 230 ሚሊየን ብር ። ️ ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን በመጫን ቅጹን ይሙሉ። https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 For More Option https://t.me/Nexuspropertymarketing ️ Join Our Channel ለተጨማሪ መረጃ +251939703030 ቴሌግራም- @Belegrateful WhatsApp +251939703030 #RealEstateEthiopia #PropertyForSale #HomesInAddis #InvestInAddisAbaba #LandandPlotForSale #CondominiumForSale #ApartmentForSale #VillaHousefForSale #AddisAbabaRealEstate #NexusProperty Code913

Old Airport Golf Club, Kolfe Keranio, Addis Ababa
900 sqm
Nexus Property Marketing
G+4 Building and Villa @golf Club
4
Br 230,000,000

Restaurant / bar for sale

G+4 Building and Villa @golf Club

ጎልፍ ክለብ Old Airport ፤ G+4 ህንፃ + ቪላ ቤት አስቸኳይ ሽያጭ ...... 900 ካ.ሜ አድራሻ :- Old Airport ጎልፍ ክለብ ስፋት = 900 ካ.ሜ በይዞታ። ካርታ ላይ 834 ካ.ሜ ከፊት ለፊት አስፓልት ዳር ፤ ከጀርባም ሰፊ መንገድ ያለው በጣም ቆንጆ ቦታ ቪላው ለሬስቶራንት 3500 ዶላር የተከራየ ህንፃው ፦ ለገስት ሃውስ ፤ ለቢሮ ፤ ለባንክ ፤ ለሆስፒታል ፤ እና ለተለያየ የሚሆን። ሰፊ የመኪና ፓርኪንግ ግቢ አለው የባንክ ብድር ለሚፈልጉ እስከ 50% የባንክ ብድር ይመቻቻል ዋጋ = 230 ሚሊየን ብር ። ውስን ድርድር አለው። ️ ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን በመጫን ቅጹን ይሙሉ። https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 For More Option https://t.me/Nexuspropertymarketing ️ Join Our Channel ለተጨማሪ መረጃ +251939703030 ቴሌግራም- @Belegrateful WhatsApp +251939703030 #RealEstateEthiopia #PropertyForSale #HomesInAddis #InvestInAddisAbaba #LandandPlotForSale #CondominiumForSale #ApartmentForSale #VillaHousefForSale #AddisAbabaRealEstate #NexusProperty Code898

Old Airport Golf Club, Kolfe Keranio, Addis Ababa
900 sqm
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment
1
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የተዘጋጀላቸው ኮምፓውንድ አፓርትመንቶች ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል በ20ሺ ካሬ ያረፈ በ3 ወር ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው ለበለጠ መረጃ ፡0915625415

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 3 Parking
Mebratu Alene
3 Bedroom Luxury Apartment
4
Br 15,750,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል 1.5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ከዝቅተኛ ወለል ይገኛሉ

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Mebratu Alene
3 Bedrooms Compound Apartment
2
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Compound Apartment

Become a homeowner in a fully serviced compound apartment located in the heart of the city --- Gotera. ️ Houses with separate title deeds ️ Units with 95% and 80% construction completed Plus --- a brand-new block (20% completed) Payment starts with only 10%, 20%, or 30% down payment Price from 115,000 etb per m² Built on a 20,000 m² compound, these modern apartments are designed with high quality standards and a unique layout. Available unit sizes: - 1 bedroom --- 94 m² - 2 bedrooms --- 144 m², 145 m², 169 m² - 3 bedrooms --- 150 m², 201 m², 209 m² - 4 bedrooms --- 214 m², 216 m² Included features: ️ Maid's room with bathroom ️ Laundry room ️ Two balconies with beautiful views ️ Basement & surface parking Shared compound facilities: ️ Ground water supply ️ Garbage chute ️ Swimming pool ️ Children's play area ️ High-speed elevators ️ Green areas ️ Gym, spa, and other amenities Call: 09 37 90 78 33 #apartment #apartmentforsale #addisababa #3bedrooms #2bedrooms

Wollo Sefer to Gotera Road, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 2 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
Luxury 5 Bedroom G+house CMC Area
3
Br 52,000,000

House for sale

Luxury 5 Bedroom G+house CMC Area

የሚሸጥ እጅግ ዘመናዊ እና ማራኪ G+1 መኖርያ ቤት ሲምሲ አከባቢ ለኑሮ ተፈላጊ እና ምቹ መንደር ውስጥ ️ የቤቱ ስፋት=180 ካሬ (ዲጂታል ካርታ) ️ ቤቱ ሚያምር ሰፊ ሳሎን፣5 መኝታ & 2 ኪችን አለው ️ በጥራት እና ውብ ዲዛይን የተሰራ መኖርን ቤት ️ ግቢው 2 መኪና ያቆማል ️ ለዋና መንገድ የቀረበ እና 24/7 ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፈር ዋጋ 52 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው) ለበለጠ መረጃ በ ️ 0930 97 15 00 !!ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ️ Stunning Modern G+1 Luxury Villa for Sale -- CMC Area Experience elegance and comfort in one of Addis Ababa's most desirable residential neighborhoods. designed home is built for Prime Location: Situated in the highly sought-after CMC area, known for its peaceful atmosphere and elite community. Spacious Living: Occupying a 180 m2 plot with a verified Digital Map Interior: 5 Bedrooms designed for maximum comfort and privacy. 2 Modern Kitchen Parking :Ample compound space to securely park 2 vehicles. Price: 52 Million (nego

Yeka, Addis Ababa
5 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
Mark Ethio Property Agent
3 Bedrooms Compound Apartment
1
Br 15,200,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Compound Apartment

ቦሌ ቡልቡላ ታይቶ የማይታወቅ የአፓርትመንት አይነት ለሽያጭ አቅርበናል። በወለል 1 ቤት ብቻ ከግራውንድ እስከ 3ተኛ ፎቅ ️ሰፊ ግቢ ያለው ️ባለ 2 መኝታ 110ካሬ እና ባለ 3 መኝታ 133ካሬ ️መረከቢያ ግዜ በ6ወር እና በ1 አመት ለበለጠ መረጃ 0937907833 #bolebulbula #2bedrooms #3bedrooms

Bolebulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
Lexury Four Bedroom Penthouse From DMC Real Estate
3
Br 35,000,000

Apartment for sale

Lexury Four Bedroom Penthouse From DMC Real Estate

ሁሌም ለደንበኞቹ እርካታ የሚተጋው ድጅታችን ዲ ኤም ሲ ሪልስቴት 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው! ቀሪውን ቢፈልጉ በ3 አመት ከ6 ወር ውስጥ በ 8ዙር የሚከፍሉት አልያም 40% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 60% ክፍያ ቤቱን ተረክበው እስከ 25 አመት ቀስ ብለው እየኖሩበት የሚከፍሉት! እስከ 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ የሚያገኙበት! ከ27 ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ አራት ሶስት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ መገልገያ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል እና ጂም ጋርቤጅ ሹተር (ቆሻሻ መጣያ) በየወለሉ የከርሰ ምድር ውሀ እና 24/7 የመብራት አገልግሎት ከስቱዲዮ 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ ከባለ2 መኝታ ጀምሮ በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ፔንትሀውስ ባለ አራት መኝታ = ከ 190 እስከ 295 ካሬ ባለ 3 መኝታ = ከ 150 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ = ከ 110 ካሬ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ = ከ 77.2 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮ 59 ካሬ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ️09-29-26-83-57 ይደውሉልን:: #Ethiopia #addisababa #realestate #apartment #dmcrealestate #luxury

Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
5 Beds 5 Baths 4 Toilets 1 Parking
DMC Real Estate
4 Bedroom Lexury DMC Real Estate
3
Br 19,000,000

Self contained (single rooms) for sale

4 Bedroom Lexury DMC Real Estate

ሁሌም ለደንበኞቹ እርካታ የሚተጋው ድጅታችን ዲ ኤም ሲ ሪልስቴት 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው! ቀሪውን ቢፈልጉ በ3 አመት ከ6 ወር ውስጥ በ 8ዙር የሚከፍሉት አልያም 40% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 60% ክፍያ ቤቱን ተረክበው እስከ 25 አመት ቀስ ብለው እየኖሩበት የሚከፍሉት! እስከ 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ የሚያገኙበት! ከ27 ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ አራት ሶስት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ መገልገያ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል እና ጂም ጋርቤጅ ሹተር (ቆሻሻ መጣያ) በየወለሉ የከርሰ ምድር ውሀ እና 24/7 የመብራት አገልግሎት ከስቱዲዮ 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ ከባለ2 መኝታ ጀምሮ በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ፔንትሀውስ ባለ አራት መኝታ = ከ 190 እስከ 295 ካሬ ባለ 3 መኝታ = ከ 150 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ = ከ 110 ካሬ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ = ከ 77.2 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮ 59 ካሬ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ️09-29-26-83-57 ይደውሉልን:: #Ethiopia #addisababa #realestate #apartment #dmcrealestate #luxury

Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 Baths 4 Toilets 1 Parking 205 sqm
DMC Real Estate
2 Bedroom Luxury Apartment
1
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
City Center Homes
Video
Br 10,854,258

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

ለአመታት በግንባታዉ ዘርፋ ከፍተኛ ስም እና ዝናን ያተረፈዉ DMC Realestate ... አሁን ደግሞ ... ለሚገባዎ ኑሮ ከምቾትዎ የሚስማማ .. የቻድ ኤምባሲ እና የኮሪደር ልማቱ አዋሳኝ የሆነው ላፍቶ ፓርክ አጠገብ የሆነ ልዩ vip Block ለሽያጭ አቀርበናል ። የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት በልዩ ሁኔታ ዲዛይን የተደረገዉ ይህ ዉብ መንደር ለመንፈሳዊ ማንነቶ ከፍታ እጅግ ቅርብ የሆነ የሀይማኖት ቦታዎችን የሚያገኙበት በአንደ ወለል እስከ 6 ሊፍቶች የተገጠሙላቸዉ ከባለ አንድ መኝታ ጀምሮ ... ባለ ሁለት ባለ ሶስት እና ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት ቤቶችን የያዘ ከኮመን ባዝ ሩም በተጨማሪ ለሳሎን ቅርብ የሆነ ተጨማሪ ፓውደር ሩም ያለው ሙሉ ለሙሉ የከተማ እይታ እንዲኖረዉ ሆኖ ዲዛይን የተደረገ ራሱ swimming pool ያለው አጅግ ዉብ የትሪያንግል ቅርፅ የያዘ .. የቪላ ያህል privecy እንዲሰማን የሚያደርግ ... ከፊት ለፊቶ ምንም አይነት ሌላ አፓርትመንት የማያዩበት ነዉ ። ለቤተሰቦ የደህንነትና የምቾት ምንጭ የሆኑ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30 በመቶ ቅናሽ የተደረገላቸዉን አፓርትመንት ቤቶች ወደ 09 86 80 66 99 በመደወል አሁኑኑ በእጅዎ ያድርጉ !! "ዲኤምሲ ሪል እስቴት ደስታዎ እዚህ ይጀምራል"

Lebu Mebrat Haile, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 2 Parking 65000 sqm
Betelhem
3 Bedrooms Compound Apartment
2
Br 16,500,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Compound Apartment

በቦሌ ቡልቡላ G+4 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ ዋጋው 13.2 ሚሊየን ቅድመ ክፍያው 30% 3.9 ሚሊየን ብር ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ ዋጋው 16.5ሚሊየን ቅድመ ክፍያው 30% 4.6 ሚሊየን ብር የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ ሲሆን ኪችን ካቢኔት እና ቁምሳጥን አያካትትም የክፍያ ግዜው 1 አመት ሲሆን ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት ነው። ‍️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ። ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው። ️ለበለጠ መረጃ 0937907833 #Bole #property #addisababa #3Bedrooms #apartment #2bedrooms #ethiopianairlines #diaspora

Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
3-Bedroom Fully Furnished Apartment -- Figa
4
$1,000 /mo

Apartment for rent

3-Bedroom Fully Furnished Apartment -- Figa

3-Bedroom Fully Furnished Apartment -- Figa Location: Noah Real Estate, Figa Bedrooms: 3 Bathrooms: 3 Floor: 4th Price: 120,000 ETB/month (negotiable for long-term stay) Step into comfort and style with this fully furnished 3-bedroom apartment. Bright, spacious, and thoughtfully designed, it's perfect for families or professionals seeking a ready-to-move-in home. Prime location with easy access to local amenities and transport. Call/WhatsApp: +251912111212 / +251722719609 Email: [email protected] / [email protected] Don't miss out---schedule your viewing today! #FigaApartment #AddisAbabaRentals #ApartmentForRent #FullyFurnished #LuxuryLiving #FamilyHome #ProfessionalLiving #PrimeLocation #ModernApartment #MoveInReady #EthiopiaRealEstate #RentalListing #SpaciousLiving #TopFloorApartment #NoahRealEstate #Tucasanet

Figa, Yeka, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Tucasanet General Commission Agent
Flour Factory
1
Br 210,000,000

Factory for sale

Flour Factory

> Total Area: 5,800sqm > Warehouse: 1,600sqm > Factory Status: Active > Machinery Made in China > Machinery Manufacture year 2016 > Production Capacity: 100ton/hr Machinery -> Receiving Pit & Conveyor -> Pre-Cleaner -> Bucket Elevators -> Screw Conveyors -> Destoner -> Disc Separator -> Magnetic Separator -> Dampener -> Intensive Dampener -> Roller Mills -> Square PlanSifters -> Purifier -> Bran Finisher -> Flour Collecting Screw Conveyor -> Flour Ribbon Mixer -> Flour Bulk Storage Silos -> Compressor System -> Packaging > Laboratory Equipment > Power: 1,250kva > Office: G+2 > Underground Water: Available > Price: Etb 210,000,000

Gelan, Akaky Kaliti, Addis Ababa
9 Baths 9 Toilets 9 Parking 5800 sqm
Ethio-Abyssinia Agent

Showing 5,601–5,620 of 6,770 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 6,770 available flats, houses, land and commercial property in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.