Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa
ኤም ኬይ ሪል እስቴት ️09-13-95-34-61 ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት። ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች 148ካሬ,167ካሬ,188ካሬ እና 210ካሬ ፔንት ሐውስ 355 ካሬ ላይ ያረፈ የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ እና እስቶር ያለው ሞደርን ትራድሽናል ኪችን እና ባልከኒ ያለው water reserver tanker Garbege shuter አስተማማኝ ጀነሬተር ያደጋ ጊዜ መውጫ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንየሮች የራሱ የሆነ የጂም ፋሲሊቲ ያለው ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ቅናሽ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በአንድ አመትና በ20 አመት አከፋፋል በ 09-13-95-34-61 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።