Residential land for sale
434 Square Meter Land Around Bole 22, Suitable for Building Apartments
22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አለፍ ብሎ ፍሪደም አካባቢ የሚገኝ ሲሆን አዲስ እየተሰራ ከሚገኘው የአደይ አበባ ስታዲየም በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። ቦታው Lላይ (መስቀለኛ መንገድ ላይ) የሚገኝ ስለሆነ በሁለት በኩል ፊት ያለው ሲሆን ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። በጣም የሞቀ የንግድ አካባቢ ስለሆነ የንግድ ማዕከል እና አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። በወር ባለበት ሁኔታ ከ 200 ሺ ብር በላይ ገቢ ማስገባት የሚችል የንግድ ሱቆች እና ለመኖሪያ የሚሆን ቪላ እና ሰርቪሶች ያሉት። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤ ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም። ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ ስፋት፡ 434 ካ.ሜ አድራሻ፡ ቦሌ ከዋና አስፋልት 50 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ዋጋ፡ 87 ሚሊዮን ብር 2% ኮሚሽን Land for sale Very attractive to build hotels, business complex building, and apartments Area: 434 sqm Address: Around Bole Price: 87 Million Commission: 2%