Ethiopia Property Centre
AR

Ayat Real Estate Share Company

Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia
10 Active
10 For sale
0 For rent
0 Short let
4 Areas

Areas covered

4 areas

Listings

1–10 of 10

Luxury Apartment
Featured
5
Br 8,480,560

Apartment for sale

Luxury Apartment

Eበ 20% ቅናሽ መተናል The Oldest Kazanchis Downtown በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎን መኖሪያ ይያዙ እንደፍላጎትዎ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 60ካሜ ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ ዋጋ በFloor ከ3ኛ-10ኛ ፎቅ በካሬ=146,489.00ብር ከ11ኛ-18ኛ ፎቅ በካሬ=120,175.00ብር ከ19ኛ-26ኛ ፎቅ በካሬ=106,007.00ብር ከ27ኛ-31ኛ ፎቅበካሬ= 89,815.0 በግቢው ውስጥ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ መዋኛ ገንዳ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች በጊቢው ዙሪያ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል የእምነት ተቋማት የቤቶቹ ዕይታ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ) ወደ ያካ ተራራ ጫካ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ወደ ወዳጅነት ፓርክ ልብ ይበሉ # ከ 35% በላይ ሲከፍሉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን - 100% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ - 85% ሲከፍሉ 17% ቅናሽ - 70% ሲከፍሉ 14% ቅናሽ - 55% ሲከፍሉ 11% ቅናሽ - 40% ሲከፍሉ 8% ቅናሽ - 35% ሲከፍሉ 7% ቅናሽ እናደርጋለን። ለምዝገባ 0922707589 አሁኑ ይደውሉ

Kazanchis, Addis Ababa Added yesterday
2 2 90400 sqm
Commercial Mall
Featured
8
Br 5,800,000

Commercial property for sale

Commercial Mall

Kazanchis city center -- prime shopping & business opportunity Own Your Shop in the Heart of Addis Ababa! ​ Available spaces From 29m² to 101m² ​ Shop prices 1st Floor: 300,000 Birr/m² 2nd Floor: 250,000 Birr/m² 3rd Floor: 200,000 Birr/m² ​ Flexible payment plan 40% -- Upon Agreement Signing 30% -- Within 3 Months 30% -- Within 6 Months ​ Exclusive early payment discounts 100% Payment 10% Discount 70% Payment 7% Discount 60% Payment 5% Discount ​ Why Choose Kazanchis City Center? Prime Business Location High Customer Traffic Excellent Investment Opportunity Flexible Payment Options Attractive Early Payment Discounts ​ Invest Today, Grow Tomorrow! Contact us now and secure your space before prices increase! Call us: 09 22 70 75 89 / 09 94 63 27 73

Kazanchis, Addis Ababa
3500 sqm
Luxury
Featured
11
Br 5,800,000

Commercial property for sale

Luxury

ቅንጦትና ንግድ በአንድ ላይ --- በካዛንቺስ እምብርት ዶውን ታወር (Down Tower)! ​ለመኖሪያነት የሚሆን ምቹ ቤት ወይም ለንግድዎ ስኬት ስትራቴጂካዊ ቦታ እየፈለጉ ነው? በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ በሆነው ስፍራ ሁሉንም በአንድ ላይ አዘጋጅተንልዎታል። ​ ቦታ: ካዛንቺስ፣ ዶውን ታወር (Down Tower) --- በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል እና በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ። ​ ምን አዘጋጅተናል? ​ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች፦ በከተማዋ እምብርት ላይ ምቾት እና ቅንጦትን ያገናኙ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቁ የመኖሪያ ቤቶች። ​ሁለገብ የንግድ ሱቆች፦ ለትላልቅ ሾውሩሞች (Showrooms)፣ ለባንኮች፣ ለኢንሹራንስ፣ ለቢሮ፣ ለካፌ ወይም ለሌሎች የንግድ አማራጮች የሚሆኑ ሰፊና ምቹ ቦታዎች። ​ ልዩ መለያዎቻችን፦ ​ሙሉ በሙሉ ያለቁ (Finished): ያለምንም እንግልት ​ደህንነቱ የተጠበቀ ዘመናዊ ህንፃ፦ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ (Parking) እና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው። ​በኢንተርኮንቲነንታል እና በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ መገኘቱ --- ለኑሮዎ ዘመናዊነትን፣ ለንግድዎ ደግሞ ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰትን ዋስትና ይሰጣል! ​ ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0922 70 75 89 0994 63 27 73

Kazanchis, Addis Ababa
3500 sqm
Luxury Apartment
Featured
10
Br 17,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች በካዛንቺስ! ​በአዲስ አበባ እምብርት፣ ማሃል ካዛንቺስ (በኢንተርኮንቲኔንታል & በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ) ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ እና ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ የሆኑ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎችን ከአያት ሪል እስቴት ይግዙ! ​ ለምን ይመርጡናል? ​1ኛ. ልዩ መገኛው፦ በከተማዋ እምብርት፣ ለሁሉም ነገር ቅርብ እና ዲፕሎማቲክ በሆነ ስፍራ። 2ኛ.​ ቁልፍ በእጅ፦ ግንባታቸው መቶ በመቶ ያለቀላቸው በመሆኑ፣ ሳይጠበቁ ወዲያውኑ የሚረከቡት። 3ኛ.​ ለምርጥ ኢንቨስትመንት፦ ለራስዎ መኖሪያነት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይቶ ለአትራፊነት የሚሆን ስለሆነ ። 4ኛ.​ ደህንነቱ የተጠበቀ ስለ ሆነ፦ አስተማማኝ ጥበቃ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው። ​ ፈጥነው ይደውሉ፣ መጥተው ይጎብኙ! ​ስልክ ቁጥር፦ 0922707589 / 0994632773 ​ቴሌግራም / ዋትስአፕ (Telegram/WhatsApp)፦ቀጠሮ ለመያዝ ወይም መልዕክት ለመላክ ስልኮቹን ይጠቀሙ። ​ኢሜይል (Email)፦ [email protected] ​አያት ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!

Ayat Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
1 1 3500 sqm
Luxury Appartment
Featured
6
Br 8,804,400

Apartment for sale

Luxury Appartment

25% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 826,551.00ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 24 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0922707589/0994632773 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat Real Estate, Yeka, Addis Ababa
2 2 95200 sqm
Luxury Apartment
Featured
5
Br 8,804,400

Apartment for sale

Luxury Apartment

ከ 7-20% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ የነገ ቤቶን ዛሬ ተዋውለው ይግዙ ግንባታቸዉ 90% የተጠናቀቀ ቤት 5ኛ floor ጀምሮ ለ ሽያጭ አቅርበናል። ከአያት ሪልስቴት ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም የግልዎ ያድርጉ ፤ በ ሲኤምሲ ሚካኤል፣በአያት ባቡር ጣቢየ ከ ባለ 1 ፤ 2 ፤ 3 እና 4 መኝታ ከ 80 ካሬ እስከ 145 ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ: ️ +2519 22 70 75 89 ይደውሉ #Viber #imo #WhatsApp #Telegram # E-mail :- [email protected] አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 2 7500 sqm
Luxury 2 Bedroom Apartment
Featured
5
Br 7,185,200

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በመሃል ካዛንቺስ እና ቤልኤር (Bel Air) እነሆ ሽያጭ ጀምረናል! ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም የግልዎ ያድርጉ ፤ ከ ባለ 1 ፤ 2 ፤ 3 እና 4 መኝታ ከ 45ካሬ እስከ 160ካሬ 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ ልዩ ቅናሽ 100%--ለከፈለ--20% ቅናሽ 85%%---ለከፈለ----17 %ቅናሽ 70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ 55%---ለከፈለ------11% ቅናሽ ቅናሽ 40%---ለከፈለ-------8% ቅናሽ ቅናሽ ይደረጋል በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ! የቤት ባለቤት ይሁኑ! የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። በተጨማሪም ግንባታቸው ከ90% በላይ በተጠናቀቁ በCMC፣አያት፣ መሪ ሳይታችንም በታላቅ ቅናሽ እየሸጥን ነው። ለበለጠ መረጃ: ️ +251922707589

Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
2 2 90400 sqm
Luxury Apartment
8
Br 9,430,575

Apartment for sale

Luxury Apartment

የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ​ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ​ ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ​️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። ​ የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ ​የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) ​ልዩ የባለ 3 መኝታ ቅናሽ ዋጋ፦ ​ጠቅላላ ዋጋ፦ ከ 9,430,575 ብር ጀምሮ! ​ቅድመ ክፍያ፦ በ 1,414,586 ብር (15%) ብቻ ይጀምሩ! ​የካሬ ዋጋ፦ በካሬ 89,815 ብር ጀምሮ (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ​️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ​ ለበለጠ መረጃ ፦ [0922707589]

Kazanchis, Addis Ababa
3 90400 sqm
Br 2,216,214

Shop for sale

Luxury Shop

የንግድ ሱቅ ሽያጭ ለአስተዋይ ባለሀብቶች የቀረበ ድንቅ የንግድ እድል! በአያት ዞን 2 (አያት ባቡር ጣቢያ) ስትራቴጂካዊ በሆነ ስፍራ ላይ የንግድ ሱቆችን ባለቤት ይሁኑ! ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም አስተማማኝ የቤት ኪራይ ገቢ ለማግኘት አሁኑኑ ይወሰኑ። ከ21 ካሬ ሜትር ጀምሮ እስከ 500 ካሬ ሜትር ሰፊ አማራጮችን አቅርበንልዎታል። #### የ21 ካሬ ሜትር ሱቅ አጠቃላይ ዋጋ፦ 2,216,214 ብር የመጀመሪያ ክፍያ (30%)፦ 664,864.2 ብር ብቻ! የማስረከቢያ ጊዜ፦ በ1 ዓመት ውስጥ (አጭር ጊዜ) ለምን የእኛን ሱቆች ይመርጣሉ? ለባቡር ጣቢያው ቅርብ በመሆኑ ከፍተኛ የሰው እንቅስቃሴ ያለበት። አስተማማኝ እና ፈጣን የግንባታ ሂደት። በትንሽ ቅድመ ክፍያ ትልቅ ሀብት የሚያፈሩበት። ️ ማሳሰቢያ፦ የቀሩት ሱቆች በጣም ጥቂት ስለሆኑ ሳይቀድሙዎት አሁኑኑ ይደውሉ! ለበለጠ መረጃ በ፦ 0922707589 ይደውሉ #Ayat #RealEstate #CommercialSpace #Investment #Ethiopia #AddisAbaba #ShopForSale #BusinessOpportunity

Ayat Real Estate, Yeka, Addis Ababa
21 sqm
Br 5,830,385

Apartment for sale

Luxury Apartment & Shop

25% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 874,557.75ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 21 ካሬ ጀምሮ 664,864.2 ብር ቅድሚያ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0922707589/0994632773 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
1 90400 sqm
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Property seekers across the country
  • Free profile page

Free starter plan

List your properties