Ethiopia Property Centre

15 Active
15 For sale
0 For rent
0 Short let
3 Areas

Areas covered

3 areas

Listings

1–15 of 15

3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
11
Br 13,300,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በአዲስ አበባ ተመራጭ በሆኑ ቦታዎች ለትርፋማነት እና ለማራኪ እንዲሁም ለምቹ የአኗኗር ዘይቤ አፍሪካ ሕብረት ፣ሳርቤት እና ቡልጋሪያ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የመግቢያ ጊዜ፡ ዛሬ ፣ከ5 ወር በኋላ ፣ከአንድ ዓመት እና ከ3 ዓመት በኋላ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 136 sqm
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ይህ የዲፕሎማት መንደር ገበያ ነው በኪራይ ወርሃዊ ገቢ ከ1500$-2500$ ነው የቤቱ ጥራት አስተማማኝ እና ከጊዜ በላይ ነው

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 68 sqm
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በ፩ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ከባለ - ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Au St, Kirkos, Addis Ababa
2 2 sqm
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በቅርብ ጊዜ ለማስረከብ ግንባታውን እያጠናቀቀ ያለ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት 3ኛ ፕሮጄክቱን በአንድ ዓመት ለማስረከብ ዝግጅት ላይ የሚገኝ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት 4ኛ ፕሮጄክቱን በቡልጋሪያ እጅግ ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንት በ800,000 ብር ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ መጥቷል ባለ 1 መኝታ 85 እና 89 ካሬ ባለ 2 መኝታ 93፣108፣111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 136፣147፣150 እና 155 ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት ጊዜ ተከፍሎ ይጠናቀቃል።

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 85 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
5
Br 15,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በመገንባት ላይ ያለው አዲሱ ሳይታችን ክባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች በካሬ 95,000 ብር ቅድመ ክፍያ 10% አጠቃላይ ይዞታ 1700 ካሬ

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 155 sqm
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 9,800,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ምርጫህ ከተባልክ፡ ሰላም እና ደህንነት በተረጋገጠበት ፤ ፀጥታ በሰፈነበት ከየት ካሉህ ፣ ኑሮየን ከፍታ ላይ ገቢየን በአጭር ጊዜ በማሳድግበት እና ያወጣሁትን በአጭር ጊዜ በምመልስበት ከማን ከተባለ ግን፡ ትንናት ገንብቶ ካስረከበ ፣ዛሬ እያስረከበ እና እየገነባ ካለው እንዲሁም ነገን በትክክል የት እና ምን እንዲስጠኝ እንዲሁም ምን መቀበል እንዳለብኝ ከአመንኩበት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት በአፍሪካ ሕብረት ሰላም እና ደህንነት ከፍተኛ ዋጋ በተሰጠበት 100% የተጠናቀቁ ቁልፍዎን ዛሬውኑ እጅ በእጅ የሚረከቡት እንድሁም 57% የተገነባ እና በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ፣ 94% የተጠናቀቁ G+24 ቅንጡ እን ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በዲፕሎማት መንደር በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ፤ ካናዳ ኤምባሲ ብሎም EU ባሉበት የገቢ መጠንዎ ከፍ ያለበት እና በትክክል ቅንጦትን እና ዘመናዊ የኑሮ ዘይቤን የሚያጣጥሙበት የትውልድ ቅርስ ቤቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ለበለጠ መረጃ ፡0915625415

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 68 sqm
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
7
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በማለቅ ላይ ያሉ አፓርትመንቶች ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው በከፊል ግንባታ የቀረቡ ከAddis Life real estate

Au St, Kirkos, Addis Ababa
2 2 101 sqm
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 8,900,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት የሚገኝ ሳይታች AU1 100% ያለቀ እና AU 2 67% ያለቀ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ሁሉንም ዓይነት መገልገያ ያሟላ እና ቅንጡ አፓርትመንት ውስን ቤቶች ይቀሩናል

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 68 sqm
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 50,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

የ45 ሚሊዮን ብር ዝቅታ የ60 ሚሊዮን ብር ግነት በNegotiation..... ከታች የምትመለከቱት ምስል ከ1 ዓመት በፊት ለባለቤቶቹ ተመልሷላቸዋል። አሁን ላይ ለሚመጡት ግን ዕድሉ ሰፊ ባይሆንም መሰረታዊው ጉዳይ ግን "Negotiation" ነው። በመሰረታዊነት ከ፩ ዓመት በፊት የነበሩ ደንበኞች ቤቱን እያይት ይወዱት እና ቀጣይ ዓመት ይቀንሳል እያሉ ሐሳባቸውን ለማቆየት ይወስኑ ነበር ነገር ግን የሆነው በጣም አስደንጋጭ ነበር ፤ ከዚህም አልፎ የinvestment ሐሳባቸውን እንዲገታ አድርጓቸዋል። እኒህ ቤት ገጂዎች ያኔ 45 ሚሊዮን ብር ነበር ለመግዛት ዋጋ የተሰጣቸው አሻፈረኝ አሉ እና ትቀንሳላችሁ ማን ይገዛችኋል ብለው አልሔዱም መሰላችሁ። locatioኑ እኮ አያት/CMC/መገናኛ ቢሆን ለመፍረድ ሚዛናዊ ነበር ግን በዲፕሎማት መንደር ያውም አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት በተጨማሪ ኢጋድ ጎን ሰው ለምን ግራ እንደገባው አልገባኝም። አሁን ላይ በ60 ሚሊዮን ብር ተሸጠ። ግን ይሔ ቤት ዋጋው አሁን ላይ 60 ሚሊዮን ይሸጥ እንጂ Negotiation ተደርጎላቸው ተደራድረው በ52 ሚሊዮን ብር Deal closed ተብሏል። እንግዲህ 45 ሚሊዮን ብር ዝቅ 60 ሚሊዮን ብርን ደግሞ ውድ ነው ያስባለው 8 million ብር ቅናሽ ተደረገ ስለዚህ አሁን ላይ የ50 ሚሊዮን ብር ቤት ይቀረናል ኑ! እና እንስማማ። መልካም የስራ ቀን!

Au St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 211 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 16,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

Luxury Apartment በአፍሪካ ሕብረት አካባቢ! አድራሻ: አፍሪካ ሕብረት (AU) -- ከተማው ልብ 20% የቅናሽ እድል (Limited Time!) የሚያስደንቁ ጥቅሞች: ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ከፍተኛ የኪራይ ገቢ (High ROI) ደህንነቱ የተጠበቀ (24/7 Security) ቀላል መድረሻ (መንገድ፣ ትራንስፖርት፣ ሱቅ፣ ቢዝነስ ማዕከላት ቅርብ) የከተማ አስደናቂ እይታ ️ Limited Units -- አሁን ይያዙ! ለተጨማሪ መረጃ: 0915625415

Au St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 116 sqm
በአንድ ዓመት ጊዜ ይረከባል
Featured
13
Br 16,000,000

Apartment for sale

በአንድ ዓመት ጊዜ ይረከባል

በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ በ20% ቅናሽ ሰላም እና ፀጥታ እጅጉኑ የሰፈነ ቦታ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ውጪዎን የሚመልሱበት

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 3
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 20,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ያለቁ አፓርትመንቶች በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ጋር ሰኔ 30 የሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 2 155 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 27,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

To be honest ከዚህ ዓመት የቤት ዋጋ የበሬ ዋጋ ተወዷል! አንድ ግለሰብ ባሳለፍነው የፋሲካ ዋጋ እስከ 1.5 ሚሊዮን ብር እንደ ደረሰ ይናገር ነበር ። መወደዱ ሳይሆን ሁለተኛ እሴት የሌለው ነገር በዚህ ልክ የቤቱን ሐብት ቦዶ አድርጎ ሲሄድ ግን ለምን አላተረፍኩም ማለትን ይሻል። ይህ ከገንዘብ ነፃነት ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነገር ነው ። ሰው ሁሉ የተትረፈረፈ ገንዘብ እንዲኖረው ይፈልጋል መፈለጉ ብቻ ሳይሆን ይጥራል ጭምር ግን ውጤቱን እያሳካው አይደለም። ለዚህ ደግሞ ትክክለኛ መፍትሔ ማየት አለመቻሉ ነው ።ፍላጎት በዚህ ልክ ካለ መፍትሔው ከእኛ ጋር አለ። በየትኛውም እሳቤ ቢሆን ሁሌም ገንዘብን በባንክ አስቀምጦ በወለድ ነገ ላይ ትርፍ ማሰብ እና የገንዘብ ነጻነትን ማስብ ለድካም ቅርብ ለግብ ሩቅ ሐሳብ ነው ። በተቃራኒው ይሄንን ገንዘብ በቋሚ እና አትራፊ ዕሴቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ የአሁኑን የአዲስ አበባን በቀላሉ የመሸጋገርያ ድልድይ ነው ። ለምሳሌ አንድ ሰው በአፍሪካ ሕብረት ወይም በሳር ቤት ያለቀ አፓርትመንት ገዝቶ ቢያከራይ በአሁኑ ዋጋ እንኳን በትንሹ እስከ 1500$ በከፍተኛ ገቢ ደግሞ ከ2500$ እስከ 3500$ ያከራያል ይሄውም በኢትዮጵያ ምንዛሬ ከ290,000 እስከ 442,000 ብር የወር ገቢ ያገኛል ማለት ነው ። ይሄን ገቢ በአመት ስታስቡት ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ቤት ያስገዛል። አለቃ በቃ ይሔው ነው!

Vatican Road, Lideta, Addis Ababa
4 3 218 sqm
Br 26,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በአዲስ አበባ እንብርት እና ሰላም እና ደህንነት በተረጋገጠበት ሳር ቤት 95% የተጠናቀቁ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ባለ 1 መኝታ 67 እና 81 ካሬ ባለ 2 መኝታ 142 እና 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ 208,211,212,213,216 እና 218 ካሬ በ30% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 3 212 sqm
Br 27,500,000

Apartment for sale

ሰኔ 30 የሚረከቡት አፓርትመንት

በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ በ20% ቅናሽ ሰላም እና ፀጥታ እጅጉኑ የሰፈነ ቦታ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ውጪዎን የሚመልሱበት

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 3 218 sqm
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Millions of monthly visitors
  • Free verified profile

Free starter plan

List your properties