House for sale
G+3 House @ Bole 24
በቦሌ 24 አካባቢ G+3+T ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ ቤት ሲሆን ለመኖርም ሆነ ሀብት ለመፍጠር ተመራጭ የሆነ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው የሚገኘው። የህንፃው ግንባታ በዘመናዊ የፊኒሺንግ ጥበብ የተገነባው እና የከተማዋን የኑሮን ደረጃ ከፍታ የሚያሳይ ግዙፍ ንብረት ነው። #የክፍሎች_አይነት ቤቱ ዋና መኝታ ቤትን ጨምሮ 3 የልጆች እና 3 የእንግዳ መኝታ ቤቶችን፣ ሰፊ ሳሎን፣ 9 መታጠቢያ ቤቶች እና 2 ወጥ ቤቶችን የያዘ ሲሆን በተጨማሪም ለቢሮ፣ ለፀሎት ቤት እና ለግምጃ ቤት የሚሆኑ ክፍሎች የተካተቱበት ነው። #አገልግሎቶቹ ጃኩዚ፣ ቴራስ፣ አረንጓዴ ቦታ፣ በረንዳ፣ የጥበቃ ቤት እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው። #ዶክመንት ቤቱ ዲጂታል የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያለው