Apartment for sale
3 Bedroom Condominium at Bole
የኮነዶሚኒየም ሽያጭ በቦሌ/3 Bedroom Condominium for sale at Bole የቤቱ ስፋት ፡ 99.76 ካሜ የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ 102 ካሜ 3 መኝታ 1 መታጠቢያ ቤት 1 ኪችን / ማብሰያ ቤት 1 ተጨማሪ ክፍል ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል G+4 ለኑሮ ምቹ የሆነ ምድር ላይ የሚገኝ የሚያምር ጊቢ ሆኖ ከፊትለፊቱ ለመዝናኛ እና ለህፃናት መጫወቻ የሚውል አረንገዴ ሜዳ ከእንግዳ እና የህፃናት መኝታ በስተቀር ሁሉም ክፍሎች በሴራሚክ የተሰራ ሁሉም ዓይነት ትምህርት ቤቶች (የመንግስትም ሆነ የግል ) በ 500 ሜትር ውስጥ የሚገኙ ለትራንስፖርት ምቹ በሁለት መንታ መንገዶች መካከል የሚገኝ ነፋሻማ አየር ለኑሮ ምቹ እና የለማ ሰፈር ቦሌ ፡ - ቡልቡላ ማርያም ከቦሌ አየር መንገድ በመኪና የ 5 ደቂቃ መንገድ የባንክ እዳ የሌለበት እና Digital ካርታ ያለዉ ለባንክ አይሆንም ዋጋ ፡ 5,200,000 ብር / Fixed Price የደላላ ኮሚሽን አያስፈልግም / ነፃ፡ 0000