Land joint venture
Land
Joint venture land - Addis Ababa : bole -- Japan - 502 sqm - መሬቱ የሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጃፓን አካባቢ ሲሆን፣ አካባቢው የመኖሪያ (Residential) ዞን (R3-2) ውስጥ የተመዘገበ እና መካከለኛ ከፍታ ያለው ማለትም G+14 (የህንፃው ከፍታ 52.5 ሜትር) ድረስ ቅይጥ (Medium Density Mixed Residence) ህንፃ ለመገንባት የፕላን ፍቃድ ያገኘ መሬት ነው። JointVenture_Type Full Share -- 25%