Ethiopia Property Centre

4 Bedroom Houses in Oromia

There are 2 houses for sale and rent in Oromia as of 28 Oct 2026. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

4 Bedroom Luxury Villa House — Tafo CCD, Block C, Shewa, Oromia
Featured
10
Br 70,000,000

Detached duplex for sale

4 Bedroom Luxury Villa House

ጣፎ ፡ CCD G+1 ቅንጡ ቪላ ቤት ሽያጭ ------ 1000 ካ.ሜ CCD : Block C Location: የሚገኘው ጣፎ የአዲስ አበባ የኑሮ ደረጃን በዘመናዊ መልኩ ከፍ ባደረገው የሲሲዲ Luxury የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር ግራውንድ ፍሎር ሰፊ ሳሎን ፣ 2 ወጥ ቤት እና አጋዥ ክፍል ፣ የእንግዳ መታጠቢያ ፣ ላውንደሪ አንደኛ ፎቅ 4 መኝታ ቤቶች ፣ 4 መታጠቢያ ግቢ ውስጥ እቃ ቤት / Store አገልግሎቶቹ Waking Closet , አትክልት ቦታ፣ 5 መኪና ማቆሚያ አለው ️ ግቢው በውስጡ ሱፐርማርኬት ፣ ካፌ ፣ የልስ ማጠብ አለገለወግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ፣ የወተት ተዋፅ አቅራቢዎች የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉት ለኑሮ ምቹ ያደርገዋል። ከሁሉም በላይ የቤቶቹ ግንባታ ፣ ስፉት ፣ የግቢው አረንጓዴነት ፣ ያለው የተራራ እይታ እና ነፉሻማ አየሩ ለቅንጦት መኖሪያ ተመራጭ ያደርገዋል። ️ ማስታወሻ : ቤቱ ገበያ ላይ የወጣው በምታዩት የግንባታ ደረጃ ሲሆን የሚቀረው የሻጩ ስራ ሁሉንም በሮች ፣ የመአድ ቤቱን ካቢኔት የሚገጥም ሲሆን የመታጠቢያ ቤቶች እቃ እራሱ ገዢው ነው የሚያስገጥመው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- -Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Tafo CCD, Block C, Shewa, Oromia
4 beds 4 baths 4 toilets 5 Parking
Nexus Property Marketing
Br 22,000 /mo

House for rent

The Whole House and Services Total 8 Rooms

The whole house for rent Debre ZEIT( bishoftu ) city Near Genesis farm ( gated and fenced) 4 bedrooms , 2 baths , kitchen and 2 service Rooms total 8 Place Ethiopia - Oromia - Debre Zeit ( Bishoftu) Kebele 01 . This property is located a very nice and safest area in town and close to main Asphalt, shopping, schools , restaurants and many more. Rental price 22,000 ethiopian birr per Month or $380 USD/month. For detail email [email protected] or call 251910062928 ሙሉ ግቢ ከነ ሰርቪሱ የሚከራይ ቤት ደ/ዘ ለድርጅት: ለክሊኒክ እና ለመኖሪያ የሚሆን የሚከራይ ቤት አለ. ቦታው ደብረ ዘይት ( ቢሾፍቱከተማ) ቀበሌ 1 ለዋና አስፋልት ቅርብ የሆነ: ላለፉት 4 አመታት ለመካክለኛ ክሊኒክ ስያገለግል የነበረ: Genesis Farm አጠገብ አሪፊ ሰፈር : ዋጋው በወር $22,0000 የኢትዮጵያ ብር የሚፈልግ ካለ ይደውልልን 910062928

Debre Zeit (Bishoftu) Kebele 01 Near Genesis Farm, Shewa, Oromia
4 beds 2 baths 2 toilets 3 Parking
Tanash

Showing 1–2 of 2 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 2 available 4 bedroom houses in Oromia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.