House for sale
Detached duplex for sale
8 Bedroom G+2 Villa with Balcony
About this property
ለቡ ፡ ሙዚቃ ቤት G+2 ቤት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ G+2+T ሆኖ የተገነባ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ በጣም የተረጋጋ ፣ ለማህበራወኢ ህይወት እና ልጆችን ለማሳደግ የተመቸ በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 9 Rooms ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር የክፍል_ዝርዝር ግራውንድ ሳሎን ፣ መአድ ቤት ፣ 34 ካሬ ሳሎን ፣ የአጋዥ ክፍል እና መታጠቢያ ቤት አለው። አንደኛ ፎቅ 5 መኝታ ቤቶች፣ 2 መታጠቢያ ሁለተኛ ፎቅ : 3 መኝታ ፣ አንድ መታጠቢያ ቤት ይይዛል አገልግሎቶቹ ቴራስ ፣ አነስ ያለ አትክልት ቦታ፣ 8000 ሊትር የውኃ ታንከር፣ 3 ፊዝ የኤሌክትሪክ መስመር፣ ደንበኛ የብሎኬት አጥር እና የሚያምር ባልኮኒዎች አሉት። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ️ማስታወሻ: ቤቱ 4 እስከ 6 ሚልየን የሚጠጋ ብድር አለበት። እዚህ ብድር ላይ መተካካት አይቻልም ግብይቱን ለማድረግ መዘጋት አለበት። ዋጋ = 42 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Nifas Silk-Lafto
More houses for sale in Nifas Silk-Lafto
House for sale
A Big G+3 House @ Lebu
House for sale
Villa House in Ethiopia
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.