Ethiopia Property Centre

3 Bedroom Apartments for Sale in Ethiopia

There are 620 apartments for sale across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Featured
Br 25,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በመሀል አዲስ አበባ #ካዛንቺስ: ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አካባቢ ️09-13-95-34-61 09-26-17-34-39 ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት። ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች 148ካሬሜትር

Kazanchis / M Key, Kazanchis, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 168,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

ሙሉ በሙሉ ያለቀ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት በመሀል አዲስ አበባ - ካዛንቺስ-ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አካባቢ። 148 ካሬ 167 ካሬ 188 ካሬ 210 ካሬ ለበለጠ መረጃ በ 0913953461/ በ 0926173439

Kazanchis / M Key Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 25,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

ኤም ኬይ ሪል እስቴት ️09-13-95-34-61 ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት። ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች 148ካሬ,167ካሬ,188ካሬ እና 210ካሬ ፔንት ሐውስ 355 ካሬ ላይ ያረፈ የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ እና እስቶር ያለው ሞደርን ትራድሽናል ኪችን እና ባልከኒ ያለው water reserver tanker Garbege shuter አስተማማኝ ጀነሬተር ያደጋ ጊዜ መውጫ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንየሮች የራሱ የሆነ የጂም ፋሲሊቲ ያለው ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ቅናሽ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በአንድ አመትና በ20 አመት አከፋፋል በ 09-13-95-34-61 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Kazanchis / M Key Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 27,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

የሚሸጥ ቤት #ሰሚት አከባቢ ዋጋ: 27,000,000 የቤት አይነት: #አፓርትመንታ መኝታ: 3 + shop መታጠቢያ:2 ስፋት: 140 ካሬ ደረጃ: 2nd House ID: S168 _ ለተጨማሪ መረጃ ወይም ቤቱን ለመጎብኘት Contact: @betontext Or call: 0905404444/ 0906404444

Summit Feyelbet, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Toilets
Beton Brokerage
Featured
Br 12,700,000

Apartment for sale

3 Bedrooms 110M2 Apartement for Sell@figa

አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ ኖህ ሳይት 110ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ስቶር እና ላዉንደሪ 3ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:12,700,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Figa, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 12,700,000

Apartment for sale

Apartement for Sell@figa Noah Site

አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ ኖህ ሳይት 110ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ስቶር እና ላዉንደሪ 3ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:12,700,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Figa Summit, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bed Apartment Wollo Sefer

የሚሸጥ ቤት #ጎተራ ወንጌላዊት አከባቢ ዋጋ: 25,000,000 የቤት አይነት: #አፓርትመንታ መኝታ:3 መታጠቢያ:2 ስፋት: 154 ካሬ House ID: S158 _ ለተጨማሪ መረጃ ወይም ቤቱን ለመጎብኘት Telegram: http://t.me/betontext Or call: 0905404444/ 0906404444

Wollosefer, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Toilets
Beton Brokerage
Featured
Br 1,200,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment Summit

የሚሸጥ ቤት #ሰሚት 72 አከባቢ ዋጋ: 12,000,000 የቤት አይነት: #አፓርትመንታ መኝታ: 3 መታጠቢያ:2 ስፋት: 115 ካሬ House ID: S159 _ ለተጨማሪ መረጃ ወይም ቤቱን ለመጎብኘት Contact: @betontext Or call: 0905404444/ 0906404444

Summit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Toilets 1 Parking
Beton Brokerage
Featured
Br 16,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell@bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ በቦሌ ቡልቡላ 162ካሬ 3መኝታ 2 መታጠብያ ስቶር/የሰራተኛ ክፍል ዝግ ኪችን 3ኛ ፎቅ ላይ በወለል 2ቤቶች ብቻ ሊፍት ጄነሬተር የቆሻሻ መጣያ ፓርኪንግ የደህንነት ካሜራ የተሟላለት በጥሩ የመኖሪያ መንደር በአሁኑ ሰአት 60,000ብር ተከራይቶ ያለም ለመኖሮም ቢሉ ለኢነቨስትመንት ጥሩ አጋጣመመ የተናጥል ካርታ የወጣለት ዋጋ:16,000,000ብር 2%ኮሚሽን ብቻ 0938413839 Apartement for sell Bole bulbula 162m2 3 bed On 3rd floor Lift back up generator intercom garbage shoot basement parking all available carta available Only 2 units per floor Price:16,000,000br 2% commition 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 26,000,000

Apartment for sale

3 Bedromms Apartement for Sake@bole Bulbula

አፓርትመንት ክራይ ቦሌ ቡልቡላ በሪል እስቴት ግቢ ዉስጥ 171ካሬ 3 መኝታ 3 መታጠብያ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠብያዉ ላዉንደሪ ክፍል 3ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:26,000,000 2% ኮሚሽን 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets
Addis Property Marketing
Featured
Br 108,000

Apartment for sale

Modern Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

49, Ayat, Ayat, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 16,845,000

Apartment for sale

Elegant 3 Bedroom Apartment

በ 6 ወር ጊዜ ዉስጥ ሚረከቡት ባለ 3 መኝታ አፓርት መንት:: ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት:: ቅድመ ክፍያ 50% ️3 መኝታ ክፍል 154, 157.7 ካሬ Store እና laundry ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Regular Finished። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 14,000,000

Apartment for sale

Elegant Apartment

ጌት-አስ ሪል እስቴት 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ️አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151 ካሬ Store እና laundry ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Fully Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 15,500,000

Apartment for sale

140M2 Apartemnet for Sell Bole Bulbula Enyi Compound

አፓርትመንት ሽይጭ ብልብላ እንይ ሪልአስቴት ኮምፓዉነድ ዉስጥ 140 ካሬ 3 መኝታ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ኪችን ካቢኔት ቁምሳጥን 3ኛ ፎቅ ላይ አሪፍ እይታ ያለዉ ግቢ ያለዉ ምርጥ መንደር ዋጋ:15,500,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 18,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @ Lanchiya

አፓርትመንት ሽያጭ በመለል ከተማ ባለ 3መኝታ ከ187ካሬ እስከ 211ካሬ በወለል 4 ቤቶች ዋጋ:$1,800 በካሬ በሙሉ ፊንሽንግ በ30% ቅድመ ክፍያ 0938413839 በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ

Alfa Univercity, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 17,500,000

Apartment for sale

3 Besroom Apartment for Sell@bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ በቦሌ ብልብላ 147ካሬ 3 መኝታ 3 መታጠብያ ስቶር እና ላዉንደሪ ሙሉ በሙሉ ፊንሽድ በወለል 4 ቤት የጋራ መገልገያዎች: 2 ሊፍት ሪሰፕሽን ኤርያ 2ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ መጠባበቂያ ጄነሬተር ከርሰምድር ዉሀ ቴራስ ጂም ኮፊ ሾፕ እና ሱፐር ማርኬት ሴኪዉሪቲ ካሜራ ከቦሌ ኤርፖርት በ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ካርታ የተዘጋጀለት ድንቅ አፓርትመንት ዋጋ:17,500,000ብር ውስን ድርድር ለትክክለኛ ገዚዎች 2% ኮሚሽን ገዢ ይከፍላል 0938413839 0911113349

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 14,000,000

Apartment for sale

1, 2 and 3 Bedroom Apartment

ጌት-አስ ሪል እስቴት 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ️አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151 ካሬ Store እና laundry ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Fully Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 18,260,000

Apartment for sale

Apartement for Sell Bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል በቦሌ ብልብላ 85% የደረሱ በ6 ወር የሚረከቡት በወለል 3 ቤት ብቻ ባለ 3 መኝታ ቤቶች 164ካሬ 183ካሬ 187ካሬ 2 ማብሰያ(ዘመናዊ እና ባህላዊ) የሰራተኛ መኝታ የእንግዳ መታጠብያ ሁሉም ቤቶች በረንዳ እና በቂ ብርሀን የሚያገኙ ሊፍት ፓርኪንግ ጂም የአስተዳደር ቢሮ ካርታ የወጣላቸዉ ሙሉ ፊንሽንግ የሚሰራላቸዉ ቤ+ግ+10 21 አባወራ ብቻ የሚኖርባቸዉ 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets
Addis Property Marketing
Featured
Br 14,500,000

Apartment for sale

3bedrooms Apartement for Sell@figa 151M2

አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ 151ካሬ 3 መኝታ 2መታጠብያ 2 ኪችን የሰራተኛ መኝታ ከነ መታጠብያ ካርታ የወጣለት 9ኛ ፎቅ በወለል 2 ቤት ሊፍት እና ፓርኪንግ ዋጋ:14,500,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Figa Summit, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets
Addis Property Marketing
Featured
Br 12,000,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Apartement for Sell 110M2@ Figa

አፓርትመንት ሽያጭ 110ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ኪችን ላዉንደሪ እና ስቶር 6ኛ ፎቅ ዋጋ:12,000,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839 0911113349

Figa Summit, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing

Showing 421–440 of 620 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 25,000,000.

The price of the most expensive 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 50,000,000.

The price of the cheapest 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 1,390,000.

There are 620 available 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.