3 bedroom apartment for sale
Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
ቦሌ ኦሎምፒያ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (location)
️ ቦሌ ኦሎምፒያ አምራን ሆቴል አካባቢ b+g+7 ህንፃ ላይ ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ store
️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ( 124sqm -net)
️ 1ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ ። 1ኛ ላይ ያለው ከነ እቃው 140,000 ብር ተከራይቷል።
️ ህንፃው ፦ ጂም ፣ parking , sauna&steam, common laundry , terrace የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት።
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ( for cash payment )
ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
investment analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 140,000 ብር
የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት):
️ ዓመታዊ ግብር: 269,400 ብር
የአዋጭነት መለኪያ (financial metrics)
️ የኪራይ ተመላሽ (rental yield): 6.7%
️ የካፒታል እድገት (capital appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል።
የዋጋ ንፅፅር (price comparison)
️ የአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ: ከ165,000 እስከ 190,000 ብር
️ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ: 154,320 ብር ገደማ (25 ሚሊዮን ÷ 162 ካ.ሜ)
ማጠቃለያ: ቤቱ በቦሌ ኦሎምፒያ እምብርት ላይ የሚገኝ፣ አሁን ባለው ገበያ 6.7% የኪራይ ተመላሽ ( gross yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
to buy or sell https://forms.gle/nlxcvmvermwvtgpy5
telegram link :- https://t.me/nexuspropertymarketing
.dm https://t.me/belegrateful
+251939703030
code1...
More details
Added Yesterday
Br 25,000,000
Nexus Property Marketing
+251939703030