Interested in this property?
GHION HOMES
ዛሬውኑ ይወስኑ! ቤትዎን በ ኢትዮጵያ ብር ከ50% የባንክ ብድር አማራጭ
~0913953461~
ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
የ50 አመት ልምድ ያካበተ የባለ ብዙ እህት ኩባንያ ባለቤት የሆነው ግዮን እናት ኩባንያ
> 50%የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
> 90% ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶች፣
በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤
>> ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ22,000ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ በሽያጭ ላይ እንገኛለን::
ባለ 1 መኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ
ባለ 4መኝታ
ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ
የላውንደሪ ክፍል
ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች
ሁለት የመኪና ማቆሚያ
በ compound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
> የከርሰ ምድር ውሃ
> የቆሻሻ ማስወገጃ
> መዋኛ ገንዳ
> የልጆች መጫወቻ
> ዘመናዊ ሊፍቶች
> አረንጓዴ ስፍራ
> የስፖርት ቦታዎች (ጅም,ስፓ)
> ሞል እና ሱፐር ማርኬት
-ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
+251913953461
Property Ref: 6611 | Added On: 20 Sep 2024 | Last Updated: 20 Sep 2024 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Toilets: 2 | Parking Spaces: 2 |
Total Area: 144 sqm | Covered Area: 144 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.