Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment with Maid's Room
About this property
Compound Apartment For Sale ሰሚት 72 አፓርትመንት ሽያጭ ------ 130 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሰሚት 72 አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ያለ ሲሆን አዲስ እና በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 2 መኝታ, 2 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, terrace
- ስፋት: 130 ካሬ ሜትር (115sqm- net)
- 11ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ️ ማስታወሻ: ቤቱን የምትረከቡት ሙሉለሙሉ አልቆ ነው ነገር ግን ያለቀም ተመሳሳይ ቤት አንድ ስላለ እራሱን መውሰድም ትችላላቹ። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል: - Cash / Bank ዋጋ = 15.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.19% 119,231 ብር/ካሬ Payback፦ 16.1 yrs ማጠቃለያ፦ ሰሚት 72 አካባቢ የሚገኝ ቆንጆ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.