Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment on 10th Floor
About this property
ቦሌ ፡ ብራስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 208 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ዳር (ቦሌ ሆምስ አካባቢ) በሚገኝ G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Laundry Room
- ️ ስፋት: 208 ካሬ ሜትር ( 152sqm - net )
- ️ 10ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash ዋጋ = 35 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 10.29% 168,269 ብር/ካሬ Payback፦ 9.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያለው፣ 10ኛ ፎቅ ላይ ያለ ዝግጁ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.