Apartment for sale
Apartment for sale
Ayat, Luxury Apartment ......102SQM
About this property
አያት ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 102 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት ፈረስ ቤት አካባቢ G+9 ህንፃ ላይ ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 102 ካሬ ሜትር ( 22 ካሬ የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ አገልግሎት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ያለ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ ፣ ሰገነት ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ️ ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ ያለ ቤት ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ( Cash / Bank Payment Possible ) ዋጋ = 12 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 25,000 ብር:: ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 25,800 ብር Financial Metrics፦ Yield: 2.5% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ105k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 117,647 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ የንብረቱ ዋጋ ካለው የኪራይ ገቢ አንጻር ሲመዘን ዝቅተኛ የኪራይ ተመላሽ (Low Yield) ደረጃ ላይ የሚገኝ ቢሆንም፣ አስተማማኝ የካፒታል ዕድገት (Capital Appreciation) አለው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegratefu l +251939703030 Code1653
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
Apartment for sale
Luxury Penthouse Type Apartment ....220SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.