Apartment for sale
It may have been rented or sold, be under offer, or have been taken down for now.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
Apartments in Addis Ababa
About this property
️#Temer Real Estate የከተማችን እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ አፓርታማ!! #አያት #ሀይሌ ጋርመንት ያሉ ዘመናዊ አፓርታማዎች 9-26-17-34-39 በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ ይከፍላሉ። ለኑሮ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በሆነ በዲፕሎማቲክ አከባቢ Africa CDC ጋር ጋርመንት እና አያት ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ ይደረጋል ጋርመንት ️139 m² ባለ 3 መኝታ 10% = 815,732 ብር አያት ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 10% = 721,976 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 10% = 878,956 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 10% = 1,026,540 ብር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) እና ሰፊ አዳራሽ 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ ሁሉም ቤቶች ስቶር አላቸው በ ህንፃው ጣሪያ ላይ ያለ የጋራ ሰገነት 1000 ካሬ የጋራ አዳራሽ የ ህፃናት መጫወቻ እና ጂም ያካተተ ለበለጠ መረጃና ሳይቶች ለመጎብኝት 9-26-17-34-39
Property details
Similar properties in Ayat
More apartments for sale in Ayat
Apartment for sale
40/60 Condominium for Sell@ayat
Apartment for sale
Semifinished Apartement for Sell@ayat 49
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Sheger Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.