Shop for sale
Shop for sale
Commercial Shop
About this property
ቦሌ ፡ ብራስ ዋና መንገድ የንግድ ሱቆች ሽያጭ Location: የሚገኘው ቦሌ ብራስ አካባቢ ዋና መንገድን ይዞ በተገነባ እና 100% ሙሉ በሙሉ አልቆ ንግድ በጀመረ ዘመናዊ ህንፃ ውስጥ ነው። አካባቢው ለተለያዩ የንግድ ስራዎችና ቢሮዎች ፍጹም ምቹ እና ተፈላጊ ቦታ ላይ ነው። የሱቆቹ የዋጋ ዝርዝር መረጃ 13,000,000 ብር 4th Floor 34 sqm 14,235,933 ብር 4th Floor 59 sqm @ 241,287 birr/sqm 16,472,184 ብር 2nd Floor 47 sqm @ 350,472 birr/sqm 20,609,171 ብር 1st Floor 47 sqm @ 438,493 birr/sqm Visibility
- ወደ መንገድ እይታ / የህንፃ ውስጥ እይታ
Amenities
- የጋራ መኪና ማቆሚያ
- ጀነሬተር
- ሊፍት
- ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት
አገልግሎቱ
- የምርት ማሳያ
- የሴቶች እና የወንዶች ውበት ሳሎን
- የልብስ፣ የጫማ እና የቦርሳ መደብር
- የኮስሞቲክስ እና የሽቶ መደብር
- የኤሌክትሮኒክስ እና የስልክ መለዋወጫ መደብር
- የካፌ ወይም የፓስቲሪ አገልግሎት
- የህግ፣ የሂሳብ ወይም የኢንሹራንስ ቢሮ
- የጉዞና ቱሪዝም ኤጀንሲ ቢሮ
🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment Only ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More commercial property for sale in Bole
Shop for sale
89 SQM Commercial Space on Ground Floor
Commercial property for sale
G+4 Office Building @ Urael
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.