Ethiopia Property Centre

Apartments in Ethiopia

There are 4,306 apartments for sale and rent across Ethiopia as of 26 Aug 2026, with an average price of Br 20M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Br 6,200,000

Apartment for sale

Modern Apartments in Addis Ababa

ጌት-አስ ሪል እስቴት ️ ሰሚት 72 በሚገኘዉ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደር 41,800 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?? ️ ፍላጎት ካሎት በ15% ቅድመ ክፍያ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ሽያጭ ጀምረናል :: ️ የካሬ አማራጮች ባለ 1, 2 እና 3 መኝታ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኞ ክፍል ያሉአቸው ፤ ከ61 - 164ካሬ ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* 3 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት። ️ መሠረታዊ ነገሮች አያሳስቧዎት የከርሰምድር ውሃ ፣ ተራንስፎርመር እና ጀኔሬተር በአሁን ሰአት አገልግሎት እየሰጡ ያሉ፤ ️ህንፃዎቻችን በአሁን ሰአት ግንባታቸዉ 40% እና 90% የደረሱ በመሆኑም በሁለት አመት እና በስድስት ወር ጊዜ ዉስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል። ለበለጠ መረጃ ሄለን መልካሙ +251 91-3-953461 ላይ ይደዉሉ::

CMC, 72 Semit Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Amibara Properties
Br 2,200,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartment with a Discounted Price for 10 Days

ለ10 ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ሪል ስቴታችን ለየት ሚያረገው 50% ክፍያው በባንክ ብድር የተመቻቸ መሆኑ ነው Luxury Apartment with Bank loan facilitated (50% fee linked with Bank) Location- Ethiopian Airlines village Product- 2,3 bedroom Size- 2bedroom Type a- 112m² Type B- 122 3 bedroom TypeB -143 m² Type C- 154 m² Payment scale- 1450$ dollar per m² or 79000birr per m² Payment- 25% down payment Accessories- modern elavator(upto 10 people and heavy duty pulleys) huge basement 3 house per floor Next to Airport Village Backup generator 24×7 water supply 24×7 Electricity supply Suitable for investment Calm living environment CCTV cameras security Call or inbox +251932084420 Telegram What'Sapp

05 Ayat49, Ayat, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 800 sqm
Rise Addis Properties
Br 6,600,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ) ባለ1 መኝታ- 61 እና 65ካሬ ባለ2 መኝታ - 116ካሬ ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ( በስድስት ወር የሚረከቡት) ባለ 3 መኝታ - ከ154 ካሬ እስከ 157 ካሬ በ50% ቅድመ ክፍያ ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ጊቢ ዝቅ ያለ ፍሎር ላይ አፓርታማ ይግዙ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ +251913953461/ +251926173439

Semit 72, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Amibara Properties
Br 15,000,000

Apartment for sale

Unbelievable

#የምቾትዎ_ማረፊያ #ማራኪ_አፓርትማ የእርስዎ ፍጹም ምርጫ! ከከተማው ግርግር ያምልጡ እና ወደ ማራኪ እና ምቹ አፓርታማችን እቅፍ ይግቡ በምቹ አፓርትመንታችን ሞቅ ያለ እና የሚጋብዝ ድባብ እጅግ ሰፊ መኖሪያ ሁለት ምርጥ ኩሽና የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለመታደስ *ውብ እይታ ያለው በረንዳ ሰፊ ሰገነት ለጋራ መጠቀምያ ዘመናዊ መገልገያዎች *ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ በካሬ 68,000 ብር ብቻ ከስድስት ወር እስከ አንድ አመት የማስረከብያ ጊዜ በወለል ሁለት አባወራ ብቻ 0940077575ይደውሉ

Ayat, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths
Champion
Br 6,100,000

Apartment for sale

Modern Apartments in Addis Ababa

በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ) ባለ1 መኝታ- 61 እና 65ካሬ ባለ2 መኝታ - 116ካሬ ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ( በስድስት ወር የሚረከቡት) ባለ 3 መኝታ - ከ154 ካሬ እስከ 157 ካሬ በ50% ቅድመ ክፍያ ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ጊቢ ዝቅ ያለ ፍሎር ላይ አፓርታማ ይግዙ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ +251913953461/ +251926173439

72, Semit Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Amibara Properties
Br 2,100,000

Apartment for sale

Modern Apartments in Addis Ababa

በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ) ባለ1 መኝታ- 61 እና 65ካሬ ባለ2 መኝታ - 116ካሬ ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ( በስድስት ወር የሚረከቡት) ባለ 3 መኝታ - ከ154 ካሬ እስከ 157 ካሬ በ50% ቅድመ ክፍያ ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ጊቢ ዝቅ ያለ ፍሎር ላይ አፓርታማ ይግዙ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ +251913953461/ +251926173439

72, Semit Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 91,500,002

Apartment for sale

Your Dream House

በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት አስደናቂ የከተማ እይታ ግሩም የግንባታ አጨራረስ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር አገልግሎቶች አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ በደጃፍዎ ‍️ የገበያ ማዕከላት ️ ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች የመዝናኛ ስፍራዎች ️ ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ የግልዎ ያድርጉ ዛሬ ይጎብኙን! እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575ይደውሉ

Wesen, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 16,000,000

Apartment for sale

Your Dream House

*were you want be *comfort ,style,safty,convince awaiting for you modern fully finished apartment #bole .near to airport *beautiful living and dining room with natural light *modern kichen *highend elvetor *terrace *meeting hall *gym *parking etc *Enjoy beautiful sunrise and breathtaking views from the comfort of your owen apartment For more information 0940077575

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 30,000 /mo

Apartment for rent

1 Bedroom Guest House

የሚከራይ ቤት #ገርጂ አከባቢ ዋጋ: 30,000 በወር የቤት አይነት: #አፖርትመንት #guesthouse መኝታ: 1 መታጠቢያ: 1 ደረጃ: 4th House ID: G079 --- ለተጨማሪ መረጃ ወይም ቤቱን ለመጎብኘት Contact: @betontext Or call: 0905404444/ 0906404444

Gerji, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet
Beton Brokerage
Br 16,000,000

Apartment for sale

Fully Finished

የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎችም አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ️0940077575️

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 10,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Gated Compound Apartment in Ayat, 3 Bedrooms, Built Children in Mind

Ayat site glorious real estate 150 square meters each -per floor 4 households - 3 bedrooms - 2 bathrooms - laundry - balcony - elevator - garbage shooter - surplus parking - gated compound - full finished with out kitchen cabinets and clothing board - delivery 18 months Payment plan advance 30%, after 5 months 25%, after 8 months 25% ,after 13month 15% On delivery 5% Ayat Infront of Sami kitfo

Ayat by the Main Road, Ayat, Addis Ababa
3 baths 3 toilets 1 Parking 150 sqm
Jenboro Real Estate
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 & 2 Bedrooms Apartments in Sarbet

መገኛ ቦታ- ገርጂ ከኦልማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት ️ አፓርታማው 3B+G+21 ሲሆን ️ 3B - ለፓርኪንግ አገልግሎት የሚውሉ ሲሆን ️ G+4 - ለሱቅ ፣ ባንክ ፣ ካፌ...የሚውል ይሆናል ️ የመኖሪያ አፓርታማው ከ5ኛ ወለል የሚጀምር ሲሆን ህንፃው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን እና አየር እዲያገኝ በማሰብ "H" ቅርፅ አለው፤ በሁለቱም ብሎኮች (ለእያንዳንዳቸዉ) በወለል 4 ቤቶችን ይህም ማለት 1 ባለ ሁለት እና 3 ባለ ሶስት አፓርታማዎችን ይዞል። ️ አፓርታማው 1527 ካሬሜትር ላይ አርፎል በካሬ ደረጃ ባለ ሁለት መኝታ በ169 እና በ172 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ በ177፣ 185፣ 192፣ 194 እና 204 ካሬ በአማራጭ ቀርቦል። ️ ቅድመ ክፍያ 25% ሲሆን ቀሪዉ 75% ደግሞ በግንባታ ሂደቱ በ5 ዙር ️ 50/50 የባንክ አማራጭ የተመቻቸለት ️ የግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ(Full Finished) ተጠናቆ የሚረከቡት በ 2 ዓመት ️ የግንባታ ስራው 50% ደርሶል ️ አፓርታማዉ በውስጡ ፈጣን እና ዘመናዊ ለእያንዳንዳቸው ብሎኮች የራሳቸው 2 ሊፍት ያላቸው ️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ ያለው ️ ደረጃውን የጠበቀ ጀነሬተር ይዞል።

Gerji Mebrat, Gerji, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Jenboro Real Estate
$189,000

Self contained (single rooms) for sale

Affordable 2 & 3 BDRMS Apartment in Megenagna 24

መገናኛ 24 አዲስ ሳይት ሽያጭ ጀምረናል። ሳይታችን 24 ኮንዶሚኒየም 40/60 ፕሮጀክት ጋር የሚገኝ ሲሆን የንግድ ቤቶችም አሉን። እስከ 14% ቅናሽ በ አንድ አመት ውስጥ ሚረከቡት የ ሱቅ ስፋት ባለ 50 እና ባለ 100 ካሬ 30% ቅድመ ክፍያ በ 6 ዙር ሚከፈል

Megenagna 24 / Africon, Bole, Addis Ababa
3 baths 3 toilets 1 Parking 252 sqm
Jenboro Real Estate
Br 24,200,000

Apartment for sale

Luxury 3-Bedroom Apartment in Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Bistate Gabriel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 4 baths 4 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 14,550,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Modern Apartment@ Amicha

A modern apartment which is in on going construction progress with long term payment for sale in the center of Addis, Amicha. 60% construction progress 2 years payment plan Call for more information and booking!!!

Megenaga, Amicha, Bole, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 134 sqm
Reality
Br 12,400,000

Apartment for sale

Apartments in Addis Ababa, Ethiopia

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

49, Ayat, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Br 17,640,000

Apartment for sale

Perfect for You

ባለግርማ ሞገስ ህንፃ ከታሪካዊው ገነት ሆቴል ፊትለፊት በአፍሪካ መዲና በዲፕሎማቲክ መናሃሪያ ከአፍሪካ ህብረት ዋና ፅ/ቤት በቅርብ ርቀት በመሃል ሜክሲኮ ዋና መንገድ ዳር እንኳን ኖረውባቸው ታይተው የማይጠገቡ ውብ ቤቶች በማይታመን የማስተዋወቂያ ዋጋ በ20% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ በወለል ሁለት አባወራ በከፍተኛ ፍጥነት በከፍተኛ ጥራት በመገንባት ላይ ያለ በ24 ወራት ውስጥ የሚረከቡት ዘመናዊ መገልገያዎች በአይነት በአይነት ጥንቅቅ ብለው የሚቀርቡበት ቤቶን ዛሬ ይጎብኙ! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575 ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ

African Union Street, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths
Champion
Br 23,550,000

Apartment for sale

Modern Apartments in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ በ ገርጂ መብራት! በ25% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 169.07 ካሬ ባለ 2 መኝታ 172.12 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 177.48 ካሬ ባለ 3 መኝታ 194.17 ካሬ ባለ 3 መኝታ 204.49 ካሬ ባለ 3 መኝታ 192.56 ካሬ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታ 360 ካሬ ባለ 4 መኝታ 398 ካሬ ባለ 4 መኝታ 348 ካሬ ባለ 4 መኝታ 382 ካሬ ባለ 4 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው በገርጂ መብራት ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, In Gerji Mebrat ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Gerji Mebrat Hayl, Gerji, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 23,550,986

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Bisrate Gebriel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 28,070,900

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Around South Africa Embassy, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties

Showing 4,061–4,080 of 4,306 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of apartments in Ethiopia is Br 20,000,000.

The price of the most expensive apartments in Ethiopia is Br 85,000,000.

The price of the cheapest apartments in Ethiopia is Br 115,000.

There are 4,306 available apartments in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.