Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
ላንቻ ፡ ግሎባል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 142 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ግሎባል አካባቢ B+G+9+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 2 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry ️ ስፋት: 142 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል የመሰብሰቢያ አዳራሽ (Meeting hall)፣ ቢሮ (Office)፣ ቴራስ (Terrace)፣ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ ጀነሬተር እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ብዙ ድምፅ የሌለው ህንፃ ነው። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ እየሆነ ነው። የሚወስደው ጊዜ 10 ቀን። አከፋፈል: Cash Bank (Both payment methods accepted) ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 80,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.80% 140,845 ብር/ካሬ Payback: 20.8 yrs ማጠቃለያ: በላንቻ ግሎባል አካባቢ የሚገኝ፣ የባንክ ብድር ለሚጠቀሙ ገዢዎች አመቺ የሆነ፣ 4.80% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link: https://t.me/Nexuspropertymarketing DM https://t.me/Belegrateful +251939703030