Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
አያት ፡ ዞን_5 ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 151 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Closed Kitchen - ስፋት: 151 ካሬ ሜትር (135sqm_net) ህንፃው: ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: Cash Only (ካሽ ብቻ) ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1794