Ethiopia Property Centre

Apartments in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa

There are 153 apartments for sale and rent in Nifas Silk-Lafto. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Br 23,000,000

Apartment for sale

Sarbet

#ሳርቤት ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው! በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ 3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው ለትራንስፖርት ምቹ ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል 24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ 300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚ ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ 🟡ከራስዎ መኖሪያ በመሃል ከተማ እና በፀሐይ መውጣት በሚያምር እይታ ይደሰቱ 0940077575 በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ስኬቶን ከኛ ጋር ያክብሩ

Sarbet, Vatican Embassy, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths
Champion
Br 9,275,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ከ369,250 ብር ጀምሮ በለቡ መብራት ላይ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ከዚህ በተጨማሪ እስከ 10% የሚሆን የዋጋ ቅናሽ ላይ ተጠቃሚ ይሁኑ ስቱዲዮ 52.75m² ባለ 1 መኝታ 72.37m² ባለ 2 መኝታ 132.48m² ባለ 3 መኝታ 147.33m² amenities Panoramic Hillside view Groundwater 24-7 Live Security System Widespread Play Ground Intercom system 4 Modern Elevators Electric Car Charging Station Standby Generator ️Ample parking Lot GYM, Beauty Salon, Spa Prestigious Restaurant ‍‍ Nearby Community Facilities ዘመኑ ባፈራው የግንባታ ጥበብ በ Aluminum Formwork Construction የሚገነባ ለበለጠ መረጃ ላይ አሁኑኑ ይደውሉልን 09-13953461 09-26173439

Lebu Mebrat, DMC Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 12,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ከ369,250 ብር ጀምሮ በለቡ መብራት ላይ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ከዚህ በተጨማሪ እስከ 10% የሚሆን የዋጋ ቅናሽ ላይ ተጠቃሚ ይሁኑ ስቱዲዮ 52.75m² ባለ 1 መኝታ 72.37m² ባለ 2 መኝታ 132.48m² ባለ 3 መኝታ 147.33m² amenities Panoramic Hillside view Groundwater 24-7 Live Security System Widespread Play Ground Intercom system 4 Modern Elevators Electric Car Charging Station Standby Generator ️Ample parking Lot GYM, Beauty Salon, Spa Prestigious Restaurant ‍‍ Nearby Community Facilities ዘመኑ ባፈራው የግንባታ ጥበብ በ Aluminum Formwork Construction የሚገነባ ለበለጠ መረጃ ላይ አሁኑኑ ይደውሉልን 09-13953461 09-26173439

Lebu Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 3,700,000

Apartment for sale

Luxury Apartments in Addis Ababa - DMC Real Estate

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ እጅግ ዘመናዊ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው ለቡ ጊዜውን የጠበቁ ውብ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ። 53 ካሬ ስቱዲዮ(studio) 72.53 ባለ አንድ ምኝታ 132.5 ባለ ሁለት ምኝታ 147.33 ባለ ሶስት ምኝታ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አለን ዲኤምሲ(DMC) Real Estate ለበለጠ መረጃ ወይም ለቢሮ ቀጠሮ +251-9-26-17-34-39 +251-9-13-95-34-61

Lebu Mebrat Road, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 10,300,000

Apartment for sale

DMC Real Estate - Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ እጅግ ዘመናዊ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው ለቡ ጊዜውን የጠበቁ ውብ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ። 53 ካሬ ስቱዲዮ(studio) 72.53 ባለ አንድ ምኝታ 132.5 ባለ ሁለት ምኝታ 147.33 ባለ ሶስት ምኝታ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አለን ዲኤምሲ(DMC) Real Estate ለበለጠ መረጃ ወይም ለቢሮ ቀጠሮ +251-9-26-17-34-39 +251-9-13-95-34-61

Lebu Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Amibara Properties
Video
Br 11,300,000

Apartment for sale

Jambo Real Estate

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Africa Union Site, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Video
Br 11,400,000

Apartment for sale

Jambo Real Estate Luxury Apartments

ጃምቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Africa Union, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Video
Br 15,000,000

Apartment for sale

Africa Union Apartment Jambo Real Estate

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 0926173439 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Infront of Africa Union, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 12,300,000

Apartment for sale

Apartment in Addis Ababa Luxury Apartments

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል 20% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 0926173439 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Around Africa Union, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 12,000,000

Apartment for sale

Semifinished Apartemnet for Sell@gofa Meberat Haile

አፓርትንት ሽያጭ በከፊል ፊንሽንግ በመሀል ከተማ ጎፋ በአራቱም አቅጣጫ ለከተማዉ በቅርብ ርቀት ላይ ቤ+ግ+10 የሆነ 3 መኝታ ቤት አፓርትመንቶች 129.98ካሬ 3 መኝታ=4 ቤቶች ብቻ በወለል 2 ቤቶች ብቻ በከፊል ፊንሽንግ(semi finished) የኤለክትሪክ የዉሀ መስመር ሴራሚክ ዋና በር ጂብሰም አሉሚንየም ስራ እንሰራለን ሊፍት ጋርቤጅ ሹት ሴኩሪቲ ካሜራ ቤዝመንት ፓርኪንግ ሴንትራላይዝድ ዲሽ ካርታ ስለተዘጋጀላቸዉ ለባንክ ገዢዎች ምቹ በ6 ወር የሚረከብ 0938413839 https://t.me/elkumay26

Gofa Meberat Haile, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
$4,000 /mo

Apartment for rent

Apartment for Accommodation and Office Around Sarbet Ee344

Enter Ethiopia is glad to offer this apartment which can be used for accommodation or office. It is G+3 floor apartment in which every floor contains 240m² unit. The units have 4bed room ,3bath room, walk in closet, big living and dining room, kitchen with stove and oven, laundry room, balconies, garbage chute. The building has an open bar on terrace, parking space for 8 cars on ground floor, store, gated perimeter fence. Since its located in the most diplomatic area of saris its close to schools, hospitals, malls and restaurants. Best offer for whole complex Call today for more information or to schedule a viewing. Tel: +251 931 185 848/ +251 913 414 471 Email: [email protected]

Sarbet, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 8 Parking
Enter Ethiopia
Br 8,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @ Lebu Varnero Area

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ ለብ ቫርኔሮ አካባቢ 142ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ስቶር/የሰራተኛ ክፍል ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ 4ኛ ፎቅ ላይ ሊፍት የተገጠመለት የሪል እስቴት ኮንፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,900,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን

Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 4 Baths
Addis Property Marketing
Br 5,774,933

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartment 2&3 Bedroom

Al ehwan real estate በጀሞ 1 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ባለ 2&3መኝታ አፓርትመንቶች ከ 105-170 ካሬ ለበለጠ መረጃ 0912029210 0979077877

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 105 sqm
Marketing Solution

Showing 141–153 of 153 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 153 available apartments in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.