Apartment for sale
Apartment
ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 0940077575 መስቀል ፍላወር የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ምቹ በሆነ አከፋፈል ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው አውቶማቲክ ጀነሬተር ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው CCTV ካሜራ ያላቸው የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት 0940077575