Ethiopia Property Centre

Apartments in Ayat, Addis Ababa

There are 108 apartments for sale and rent in Ayat as of 13 Sep 2026, with an average price of Br 20M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Featured
Br 6,700,000

Apartment for sale

40/60 Condo for Sell Ayat 49

40/60 ሽያጭ በ አያት 49 105ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ 4ኛ ፎቅ ላይ 10ብሎክ ብቻ ባለዉ አሪፍ ጊቢ ውስጥ ሙሉ በሙሉ የታደሰ ከመኖሪያዉ 2 ኛ ፎቅ ላይ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ያለዉ በወል ላይ 4 ቤቶች ብቻ ሊፍት የሚገጠምለት ለመንገድ ቅርብ 472,000ብር እዳ ያለበት የመሸጫ ዋጋ:6,700,000ብር ለካሽ ገዢዎች ብቻ 2% ኮሚሽን ገዢ ብቻ ይደዉልልን 0938413839

Ayat 49, Ayat, Addis Ababa
3 beds 2 baths 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 7,200,000

Apartment for sale

Apartement for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ ለካሽ ገዢዎች ብቻ በአያት ሰንሻይን ግቢ ውስጥ 98ካሬ 1ሳሎን 1ኪችን 2 መኝታ 1 መታጠብያ 1 ስቶር ግራዉንድ ፍሎር ላይ 24 ሰአት ጥበቃ ባለዉ ኮምፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,200,000ብር ድርድር አለዉ 2%ኮሚሽን ይከፈላል 0938413839

Ayat Sunshine, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 4,747,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @ Ayat 49

ግ+11 አፓርትመንት ሽያጭ በከፊል ፊንሽንግ አያት 49 4 ቤቶች በወለል 2 መኝታ ቤት101.85ካሬ=7ኛ,8ኛ,9ኛ እና 10ኛ 3 መኝታ ቤት 117.35ካሬ=ሙሉ በሙሉ ተሽጠዋል ሊፍት ጀነሬተር የዉሀ እና የኤለክትሪክ መስመር ስራ የአሉሚንየም ስራ የጋራ መገልገያዎች በአልሚዉ የሚሰሩ ዋጋ:47,000 በካሬ በከፊል ፊንሽንግ ጂፕሰም ቻክ ሰርተናል በሮች ገጥመናል የአሉሚንየም እና የደረጃ ስራዎች ጨርሰናል አከፋፈል:60% ቅድሚያ ማስረከቢያ 4 ወር

Ayat 49, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 4,700,000

Apartment for sale

1 Bedroom Apartement for Sell @ayat

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ በአያት 76 ካሬ 1 መኝታ 1 መታጠብያ ሳሎን እና ኪችን 100% ያለቀ 3ኛ ፎቅ ላይ በሪል እስቴት ኮምፓዉንድ ዉስጥ ዋጋ:4,700,000ብር በካሽ ለሚገዛ ብቻ 2% ኮሚሽን ይከፈላል 0938413839

Ayat, Addis Ababa
1 bed 1 bath
Addis Property Marketing
Featured
Br 4,747,000

Apartment for sale

Apartments Gor Sell @ Ayat 49

ግ+11 አፓርትመንት ሽያጭ በከፊል ፊንሽንግ አያት 49 4 ቤቶች በወለል 2 መኝታ ቤት101.85ካሬ 3 መኝታ ቤት 117.35ካሬ ሊፍት ጀነሬተር የዉሀ እና የኤለክትሪክ መስመር ስራ የአሉሚንየም ስራ የጋራ መገልገያዎች በአልሚዉ የሚሰሩ ዋጋ:47,000 በካሬ በከፊል ፊንሽንግ ጂፕሰም ቻክ ሰርተናል በሮች ገጥመናል የአሉሚንየም እና የደረጃ ስራዎች ጨርሰናል አከፋፈል:60% ቅድሚያ ማስረከቢያ 6 ወር 0938413839

Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 8,500,000

Apartment for sale

Finished Apartment Fir Sell at Ayat Sunshine

ያለቀ አፓርትመንት በሰንሻይን አያት ሳይት 152ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ኪችን ሰቶር 2 ባንኮኒ 4 ኛ ፎቅ ካርታ የያዘ ዋጋ:8,700,000 ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Beshale Sunshine, Ayat, Addis Ababa
3 beds 2 baths
Addis Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Ayat Noah Real Estate, Ayat, Addis Ababa
1
Br 20,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

አያት ፡ ዞን_5 ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 151 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Closed Kitchen - ስፋት: 151 ካሬ ሜትር (135sqm_net) ህንፃው: ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: Cash Only (ካሽ ብቻ) ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1794

Ayat Noah Real Estate, Ayat, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment .......60SQM — Feresbet, Ayat, Addis Ababa
5
Br 7,200,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment .......60SQM

አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 60 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 60 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 7.2 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 25,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 120,000 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ 1 መኝታ ቤት በመሆኑ፣ አነስተኛ ካፒታል ላላቸው ገዢዎች በቀላሉ የሚከራይና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1734

Feresbet, Ayat, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 3 Bedroom Apartment.......185sqm — Feresbet, Ayat, Addis Ababa
6
Br 20,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment.......185sqm

አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 185 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 185 ካሬ ሜትር ( 160sqm-net) ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ወደ ሻጭ ለማዞር የቀናት ግዜ ነው የሚወስደው) 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.40% 108,108 ብር/ካሬ Payback፦ 18.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በአንጻራዊነት ተመጣጣኝ የካሬ ሜትር ዋጋ ያለውና ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ፣ ለቤተሰብ ምቹ የሆነ የኑሮ የመኖሪያ አካባቢ እና ቀጣይነት ያለው የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1733

Feresbet, Ayat, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
1.7ሚሊየን ብር ቅናሽ አድርገን እርሶዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን — Derartu Sequer, Ayat, Addis Ababa
2 Video
Br 740,000

Self contained (single rooms) for sale

1.7ሚሊየን ብር ቅናሽ አድርገን እርሶዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን

ጊፍት ሪል ስቴት ሶስት መንደሮችን ገንብተን ያስረከብን ሲሆን አሁን ላይ በለገሀር ፣አያት፣ሲምሲ፣ቦሌአትላስ፣22እና ተክለሀይማኖት ላይ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆችን በመገንባት ላይ እንገኛለን ይምጡ የህልመዎን ቤት ይግዙ።

Derartu Sequer, Ayat, Addis Ababa
1 bath 1 toilet 1 Parking 64 sqm
Gift Real Estate PLC
2 Bed Room Appartment — Ayat Adebabay, Ayat, Addis Ababa
2
Br 5,400,000

Apartment for sale

2 Bed Room Appartment

ቴምር ፕሮፐርቲ አያት ሳይት።

Ayat Adebabay, Ayat, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Temer Properties
Luxury 2 Bed Room Flat Apartment — Feres Bet, Ayat, Addis Ababa
2
Br 8,170,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 2 Bed Room Flat Apartment

አያት ፈረስ ቤት ሳይት G+15 + terrrace መረከቢያ ሁለት አመት በወለል አራት ከባለ ሁለት እስከ ባለ ሶስት መኝታ መኝታ(86,88,106,108,110,119,121"ካሬ) ክፍያ ሙሉለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም የዋጋ ጭማሪ sample 86*95,0000=8,170,000 ብር ቅድመ ክፍያ 10% (1,221,000ብር 100 % ለሚከፍል 35% ቅናሽ 8,170,000*35% ቅናሽ= 2,829,500 ብርቅናሽ ሙሉ ዋጋ 5,310,000ብር 40% ለሚከፈል 20% የዋጋ ቅናሽ ከሚከፍሉት ላይ 8,170,000*40%=3,268,000ብር 3,268,000*20%=653,600ብር ቅናሽ 0923791278

Feres Bet, Ayat, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 86 sqm
Temer Real Estate
Apartment for Sell in Addis — Temerproperties, Ayat, Addis Ababa
1
Br 57,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartment for Sell in Addis

New offer #Ayat feres bet site for the holidays and Gregorian calendar new year we are offering this big discount Pay 65% Save 35% Only for limited apartments Call on +251-923604913 #ከቴምር ሪልስቴት የበዓል ቅናሽ በአያት ሳይታችን ላይ 2መኝታ 87ካሬ ሙሉ ክፍያ 4,976,400ብር 3መኝታ 107ካሬ ሙሉ ክፍያ 6.1ሚሊዮንብር 3 መኝታ 121ካሬ ሙሉ ክፍያ 6.9ሚሊዮን ብር

Temerproperties, Ayat, Addis Ababa
1 bath 1 toilet 1 Parking 107 sqm
Temerproperties
Buy Your Home — Feres Bet, Ayat, Addis Ababa
1
Br 88,000

Apartment for sale

Buy Your Home

በአያት ፈረስ ቤት ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ሳናጠናቅቅ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን አፓርታማው 2B+ G+16 ነው ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ አሉት ️የአፓርታማዎቹ የካሬ ዋጋ 88,000 የምትዋዋሉት Birr ባለ 2 መኝታ=88 ካሬ አፓርታማው የሚያካትታቸው 2 ዘመናዊ ሊፍት( አሳንሰር) የውሃ ማጠራቀሚያ የውሃ መግፊያ በቂ ፓርኪንግ የቆሻሻ ማስወገጃ Standby ጀነሬተር ቴራስ የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 24 ወራት ብቻ ነው። ️ሳይት ለመጎበኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ ️ 09-64-40-67-05 ይደውሉልን ።

Feres Bet, Ayat, Addis Ababa
2 beds
Sundry-Homes
Luxury Apartment — Ayat, Addis Ababa
1
Br 6,676,988

Apartment for sale

Luxury Apartment

ባለ 3 መኝታ ቅንጡ አፓርታማ በመሀል አዲስአበባ በአያት ሎሚያድ ላይ በ 6,676,988 ብር ብቻ በ 1 አመት ጊዜ የሚጠናቀቅ 0919726273

Ayat, Addis Ababa
3 beds 2 baths 3 toilets 2 Parking
Elemental Property
Br 12,500,000

Apartment for sale

Proper Design. Smartly Priced. Ready for Move-In!

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

Ayat / Armonem Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Video
Br 12,500,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

Ayat / Armonem Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Br 2,470,000

Self contained (single rooms) for sale

Studio Condomnium

Furnished 28 kare studio condomnium for sale at ayat 5, can be rented 7000 sale at no commission(owner)

Ayat 5, Ayat, Addis Ababa
1 bath 1 toilet 28 sqm
Birhanu
Br 11,302,060

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Apartment in Ayat and Garment

️ለቀናት የሚቆይ ልዩ 20% ቅናሽ ️ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ ይከፍላሉ። ለኑሮ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በAfrican CDC ዲፕሎማቲክ አካባቢ #ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ከዋና አስፋልት ዳር ጋርመንት እና አያት ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ በ $ ለሚከፍል 10% ቅናሽ ይደረጋል ጋርመንት ️139 m² ባለ 3 መኝታ 25% =2,625,189ብር አያት ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 25% = 2,320,388 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 25% = 2,700,75 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 25% = 3,302,550 ብር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ/ ስቶር ቦታ አላቸው። 1000 ካሬ የጋራ አዳራሽ የህፃናት መጫወቻ እና ጂም ያካተተ በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 0924043348 0966903656

1, Ayat, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 1000 sqm
Temer Real Estate
Br 2,200,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartment with a Discounted Price for 10 Days

ለ10 ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ሪል ስቴታችን ለየት ሚያረገው 50% ክፍያው በባንክ ብድር የተመቻቸ መሆኑ ነው Luxury Apartment with Bank loan facilitated (50% fee linked with Bank) Location- Ethiopian Airlines village Product- 2,3 bedroom Size- 2bedroom Type a- 112m² Type B- 122 3 bedroom TypeB -143 m² Type C- 154 m² Payment scale- 1450$ dollar per m² or 79000birr per m² Payment- 25% down payment Accessories- modern elavator(upto 10 people and heavy duty pulleys) huge basement 3 house per floor Next to Airport Village Backup generator 24×7 water supply 24×7 Electricity supply Suitable for investment Calm living environment CCTV cameras security Call or inbox +251932084420 Telegram What'Sapp

05 Ayat49, Ayat, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 800 sqm
Rise Addis Properties

Showing 61–80 of 108 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of apartments in Ayat, Addis Ababa is Br 20,000,000.

The price of the most expensive apartments in Ayat, Addis Ababa is Br 20,000,000.

The price of the cheapest apartments in Ayat, Addis Ababa is Br 7,200,000.

There are 108 available apartments in Ayat, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.