Shop for sale
ዘመናዊ ሱቅ እየሸጥን ነው
በቆንጆዋ ሲኤምሲ 100% የተጠናቀቀ ሱቅ ይግዙ ከዋናው መንገድ ፊትለፊት ሲሆን የሰውም ሆነ የተሽከርካሪ ፍሰት ያለበት ነው በካሬ 175,000ብር ጀምሮ ለበለጠ መረጃ 0983270000 ይደውሉ
There are 5 commercial property for sale and rent in Ayat as of 14 Oct 2026. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
1–5 of 5 properties
Shop for sale
በቆንጆዋ ሲኤምሲ 100% የተጠናቀቀ ሱቅ ይግዙ ከዋናው መንገድ ፊትለፊት ሲሆን የሰውም ሆነ የተሽከርካሪ ፍሰት ያለበት ነው በካሬ 175,000ብር ጀምሮ ለበለጠ መረጃ 0983270000 ይደውሉ
Shop for sale
ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 664,862 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበናል!!! ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት መሆኑ፤ አማካኝ ቦታ ላይ መገኘቱ ፤ ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ትልቅ የንግድ ማዕከል መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል!!! ሱቆች ከ 21 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡት ሱቆች በተለያዩ ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን በአያት እና በሲ.ኤም.ሲ አካባቢዎች የንግድ ሱቆቻችንን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት ትርፋማ ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ሱቆችን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0960742346/0908874709 #WhatsApp #Telegram #E-mail አያት ዞሮ መግቢያዬ!
Shop for sale
በአሰገራሚ ጥራትና ፍጥነት እየተገነባ ካለው የ ኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማህከል እና የከተማችን አዲስ አበባ ድምቀት እየሆነች በመጣችው በCMC መንደር ፣በአያት ዞን 8 ከ 3ወር -1ዓመት የሚረከቡት የንግድ ሱቅ እየሸጥን እንገኝለን ። የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን የያዘው ይህ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ከ 7-20% ልዩ ቅናሽ አድርገናል። እነኝህ ሱቆች ጠቅላላ ክፍያ 2,912,736 እንዲሁም ከ 728,184.00 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ መክፍል ይችላሉ ለወርቅ ቤት ለጅምናዚየም ለካፋቴረያ ለቡቲክ ለኢንሹራንስ ,ለባንክ ለሆቴል እና ለመደሀኒት ቤት እና ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ። የሱቆች ስፋት ከ 25ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ መጠን ከ1ኛ -3ኛ የወለል አማራጭ ላይ ያገኛሉ። 09 60 74 23 46 ይደውሉልን።
Shop for sale
የአያት አክሲዮን ማኅበር (Ayat Share Company) ታላቅ ቅናሽ! ቤት ወይም ሱቅ በታላቅ ቅናሽ ባለቤት የሚሆኑበት ወርቃማ ዕድል! አያት የመኖሪያ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን በአዲስ የዋጋ ማስተካከያ እና አስደናቂ የቅድመ ክፍያ ቅናሾች አቅርቦልዎታል። የቅድመ ክፍያ ታላቅ ቅናሾች (Discounts) 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ 20% ቅናሽ 85% ለሚከፍሉ 17% ቅናሽ 70% ለሚከፍሉ 14% ቅናሽ 55% ለሚከፍሉ 11% ቅናሽ ለድርጅቶችና በቡድን ለሚገዙ (Corporate) ተጨማሪ ቅናሽ ከ 25 -- 50 ቤት 2% ተጨማሪ ቅናሽ ከ 51 -- 76 ቤት 4% ተጨማሪ ቅናሽ ከ 77 -- 105 ቤት 6% ተጨማሪ ቅናሽ ከ 106 በላይ ቤት 8% ተጨማሪ ቅናሽ የንግድ ሱቆች መሸጫ ዋጋ (በካሬ ሜትር / ከነቫቱ) የሕልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይምረጡ! ሳይት ጎብኝተው ውሳኔዎን ያሳርፉ። አሁኑኑ ይደውሉልን፦ ስልክ፦ 0915770059 ️ ፈጥነው ይደውሉ፣ ሳይት ይጎብኙ!

Showing 1–5 of 5 properties
There are 5 available shops in Ayat, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.