House for sale
B+G+2 House @ Top View Megenagna
መገናኛ ቶፕ ቪው ( የካ ተራራ) ፤ B+G+2 መኖሪያ ቤት ሽያጭ ስፋት = 171 ካ.ሜ 6 መኝታ ቤት 5 መታጠቢያ 2 ሳሎን ( with open kitchen ) የባር ቦታ ጂም ቤት ከመታጠቢያ ክፍል ጋር 6 መቀመጫ ስቲም ( built 6 seat steam) 9 መቀመጫ ሳውና ( built 9 seat sauna ) ባህላዊ ኪችን የሠራተኛ መኝታ ከነመታጠቢያ ቤቱ 9,000 ሊትር የመሬት ውስጥ ታንከር 3,000 ሊትር የጣሪያ ታንከር የግፊት ፓምፕ ( Built Pressure Pump ) ሙሉ ከተማውን የሚያሳይ ጥሩ እይታ ያለው ዋጋ - 50,000,000 ብር ኮሚሽን - 2 %