Warehouse for rent
Warehouse
> Total Area: 7,000sqm > Warehouse: 2,500sqm > Basement: 1,000sqm > Power: 3~phase > Office: Available > Price: 1,100,000etb
There are 6,983 flats, houses, land and commercial properties for sale and rent across Ethiopia as of 21 Sep 2026, with an average price of Br 23.2M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
6,061–6,080 of 6,983 properties
Warehouse for rent
> Total Area: 7,000sqm > Warehouse: 2,500sqm > Basement: 1,000sqm > Power: 3~phase > Office: Available > Price: 1,100,000etb
Warehouse for rent
> Total Area: 10,000sqm > Warehouse: 4,500sqm > 1,000sqm + 1,750sqm X2 > Office: G+1 > Power: 630KW > Price: 1,000,000etb
Apartment for sale
በ ኢትዮጲያ ብር የሚገዙት Hosea Real Estate (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት ሽያጭ ላይ ነዉ። 57 ,81 ካሬ :-studio 84-86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ 150, 134,156 ካሬ :- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🪟 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ️ጂምናዝየም ️የልጆች መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️️የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ️coffee)ካፌ ላይብረሪ ወለል የመኪና ማቆምያ ድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠ +251946443286
Apartment for sale
2 bed room 1 bath open kitchen 10% payment after contract 5% payment at the end of each stage of construction payment is in birr and it is not affected by dollar inflation call to 0912860874 for more information there are other sites at megenegna, ayat feres bet, CMC, Garment, tell us your dream home and let us give you choice
Apartment for sale
ይህ እድል እንዳያመልጥዎ! ውበት እና ጥራት ያላቸውን ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ፍጥነት የመስራታችን ምስጢር ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ መጠቀማችን ነው! ይፍጠኑ በአሁን ሰዐት በቦሌ ቡልቡላ ሳይት በተለያዩ አማራጮች ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ፤ በከፊል የተጠናቀቁ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የቤት እቃ የተሟላላቸው ባለ አንድ መኝታ 3.2 ሚሊዮን ብር ፤ 320,000 ብር ቅድመ ክፍያ ባለ ሁለት መኝታ 5.2 ሚሊዮን ብር ፤ 520,000 ብር ቅድመ ክፍያ ባለ ሶሰት መኝታ 7 ሚሊዮን ብር ፤ 700,000 ብር ቅድመ ክፍያ ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ ቦሌ አትላሰ
Apartment for sale
የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ያሳኩ ! ኦቪድ ሪል እስቴት ህልምዎን ያሳኩ ዘንድ በቦሌ ቡልቡላ ትልቅ ከተማ እየገነባ ይገኛል። ይምጡ ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ውብ ቤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። (በ 2.9 Million ብቻ) ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ ቦሌ አትላሰ
Apartment for sale
ከ 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ ዋጋ ፒያሳ ሊሴ ገ/ ማርያም ጀርባ ላይ አፓርትመንት -ከ 46ካሬ-111ካሬ ድረስ የሚገኙ -G+24 -ከባለ 1 መኝታ-ባለ 3 መኝታ -የሚገበያዩት በብር ብቻ ነው።(የዶላር inflation አያጋጥሞትም) -በ 3 አመት የምትረከቡት -100% ለሚከፍል 25% off ይሆንለታል ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ 100%=4,830,000 ብር 10%=483,000 ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05
Apartment for sale
ለልጅዎ፣ ለልጅልጅዎ የሚያወርሱት ቋሚ ቅርስ ከኦቪድ ሪል እስቴት ይግዙ! በጥራታቸው እና ውበታቸው ሙሉ ለሙሉ የሚተማመኑባቸው ቤቶች እኛ ጋር ያገኛሉ። በቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ከ60,000 በላይ ምቹ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየገነባን እንገኛለን። ከስቱዲዮ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0912614959 ️0936598599
Apartment for sale
በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ! 57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ 84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ 134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ዱፕሌክስ በ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ። ለበለጠ መረጃ / +251931 - 23 - 81 - 33 ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ! #hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole
Apartment for sale
በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ! 57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ 84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ 134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ዱፕሌክስ በ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ። ለበለጠ መረጃ / +251931 - 23 - 81 - 33 ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ! #hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole
Apartment for sale
የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ያሳኩ ! ኦቪድ ሪል እስቴት ህልምዎን ያሳኩ ዘንድ በቦሌ ቡልቡላ ትልቅ ከተማ እየገነባ ይገኛል። ይምጡ ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ውብ ቤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። (በ 2.9 Million ብቻ) ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ ቦሌ አትላሰ
House for sale
አሚባራ ፕሮፐርቲስ / Amibara properties በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ ከወዳጅነት ፓርክ ፊት ለ ፊት በ36,000m2 ላይ ያረፈዉ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖርያ መንደር እንሆ በሽያጭ ላይ እንገኛልን ። >> በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር >> በተለያዩ የካሬ አማራጮች ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች። ባለ 1መኝታ 71m2 - 95m2 ባለ 2መኝ 115m2 ባለ 3 መኝታ 157m2 ባለ 4 መኝታ 211 > ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ ዉስጥ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡ ታድያ ምን ይጠብቃሉ ...አሁኑኑ ወደ አሚባራ ፕሮፐርቲስ ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! >> ህንፃዎቻችን > +251913953461 ይደውሉልን ። > አሚባራ ፕሮፐርቲስ > በልዩነት የተገነባ #amibaraproperties #properties #amibararealestate #addisababa #builtdifferent #addisababa #amenities #realestateagent #ApartmentsInAddis #amibaraproperties #AddisAbabaHousing #properties #Apartments #carforsale #ethiopianhousing
Apartment for sale
ኦቪድ ሪል እስቴት በሚገነባው ከተማ ውስጥ ቤትዎን ሲገዙ ሩቅ ሳይሄዱ ትምህርት ቤቶች የጤና ተቋማት የስፖርት ማዘውተሪያዎች የዋና ገንዳዎች የገቢያ ማዕከሎች የመኪና ማቆሚያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያገኛሉ ምን ይሄ ብቻ ከድካምዎ አረፍ የሚሉበት ውብ እና አረንጓዴ መናፈሻም አለልዎ ። ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ Call us at 09-64-40-67-05
Apartment for sale
luxury apartments in the heart of Bole within 5 basement including; daycare lounge restaurant library gathering room swimming pool Gymnasium within a great life style We are selling a life style
Self contained (single rooms) for sale
It has 1-3 bedrooms. Advance payment from 483,000 1 bedroom- 46-75 sq 2 bedroom- 71-99 sq 3 bedroom- 106-111 sq There will be a 25% discount for those who make 100% payment. There will be a 7% discount for those who pay 30%.
Apartment for sale
ፒያሣ አፓርታማዎችን እየገነባ ይገኛል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን , ዋናው መንገድ ላይ ባለ አንድ ምኝታ 46m2-71m2 ባለ 2 መኝታ 75-99ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ 106-111ካሬ ሜትር የተገነባ በ3 አመት የሚረከቡት ዋጋ= 105000ብር/m2 ልዩነታችን ...ሰፊ የጋራ ቴራስ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ለሌሎች አማራጮች ከታች ባለዉ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ 0900022542
Apartment for sale
ዳሎል cmc ሳይት (ከ ጋስት ሞል ጀርባ) 80% ደርሷል ባለ እስቱድዮ 49 ካሬ ባለ 2 መኝታ 130 ካሬ ባለ 3 መኝታ 175ካሬ በ ካሬ 85,000 ብር 15% ቅድመ ክፍያ 50% የ ባንክ አማራጭ አለው ይፍጠኑ የቀሩን ውስን ቦታዎች ናቸዉ። ለበለጠ መረጃ በ 0900022542ይደውሉልን ።
Apartment for sale
ጋርመንት አፓርታማዎችን እና ሱቅ እየገነባ ይገኛል በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ,80% የተጠናቀቀ ባለ 3 መኝታ 139m2 ልዩነታችን ...ሰፊ የጋራ ቴራስ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ለሌሎች አማራጮች ከታች ባለዉ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ 0900022542
Apartment for sale
እርስዎ በፍፁም እንዳያስቡ! የነገ ቤትዎን እኛ በአደራ እንገነባለን ኦቪድ ሪል እስቴቶች ነን ! በቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ከ60,000 በላይ ዘመናዊ ቤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እየገነባን እንገኛለን። ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ከ 2.9 Million Birr ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ ቦሌ አትላሰ
Commercial land for sale
> Loc. Kaliti > Total Area: 9,500sqm > Investment License: Manufacturing > Price: Etb 250,000,000
Showing 6,061–6,080 of 6,983 properties
The average price of flats, houses, land and commercial property in Ethiopia is Br 23,200,000.
Most flats, houses, land and commercial property in Ethiopia are priced between Br 13,300,000 and Br 40,000,000.
The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property in Ethiopia is Br 750,000,000.
The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property in Ethiopia is Br 115,000.
There are 6,983 available flats, houses, land and commercial property in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.