Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa
እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በመሀል አዲስ አበባ #ካዛንቺስ: ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አካባቢ ️09-13-95-34-61 09-26-17-34-39 ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት። ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች 148ካሬ,167ካሬ,188ካሬ እና 210ካሬ ፔንት ሐውስ 355 ካሬ ላይ ያረፈ የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ እና እስቶር ያለው ሞደርን ትራድሽናል ኪችን እና ባልከኒ ያለው water reserver tanker Garbege shuter አስተማማኝ ጀነሬተር ያደጋ ጊዜ መውጫ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንየሮች የራሱ የሆነ የተሟላ የጂም ፋሲሊቲ ያለው 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በአንድ አመትና በ20 አመት አከፋፋል በ +251913953461 0926173539 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።