House for sale
Enyi Real Estate Villa House
Enyi Real Estate ከ 3.300,000 ብር ጀምሮ እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ቪላዎችን እየሸጥን ነው። => 5.7 ሄክታር ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ > በታዋቂ ወንዞቻችን የተሰየሙ የቪላ አማራጮች >> ከ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! => አዋሽ - 127 ካሬ ላይ ያረፉ G+2 ቪላዎች-- - ባለ 4 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል => ኦሞ - 120 ካሬ ላይ ያረፉ G+1 ቪላዎች-- - ባለ 3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል - ትምህርት ቤት - የልጆች መጫወቻ - ሆቴል - የስፖርት ማዘውተሪያ - የገበያ ማዕከል - ላይብረሪ - የከርሰ ምድር ውሃ - 24 ሰዓት ተጠባባቂ ጀኔተር => ለበለጠ መረጃ 0913953461