2 bedroom apartment for sale
Get As Real Estate, Yeka, Addis Ababa
ጤና ይስጥልኝ መልካም ዜና
እንኳን ለገና በዓል አደረሣችሁ
በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከ12% ጀምሮ ቅናሽ አድርገናል
ፍፁም የድርጅቱ ሽያጭ ሐላፊ ይደውሉ 0964022402/0799333461
ለመኖሪያ እጅግ ምቹና ዘመናዊ በሆነው
በሰሚት 72 በሚገኘው 42,000 ካሬሜትር ላይ በተንጣለለው ሣይታችን ላይ፦
በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
ዘመናዊ የመዋኛ ገንዳ
ሶስት ሊፍት (አንድ የእቃ ማጓጓዣ እና ሁለቱ የሰዎች)
የልጆች መጫወቻ️️️
የከርሠምድር ውሃ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
ዘመናዊ ጀኔሬተር (back-up generator)...
ላይብረሪ
ሱፐርማርኬት
ጂምናዚየም እና ሌሎች ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን አሟልቶ በተንጣለለው 42,000 ካሬሜትር የገነባናቸውን ውብ ቤቶች ፈጥነው የግሎ እንዲያደርጉ ስንጋብዞት በታላቅ ደስታ ነው
ባለ 2 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር
ባለ 3 መኝታ ቤቶች ከተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል ጋር በተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር አሁኑኑ የራሶት ያድርጉት።
ዋጋው ተመጣጣኝ ከ 15% ጀምሮ ቅድሚያ ክፍያ፦
ካስፈለጎት በረጅም ጊዜ ክፍያ ቤቶን እየኖሩበት ይግዙት
አልያም እንደእርሶ ፍላጎት ከፍ አድርገው በከፈሉት ልክ ከ5%-12% ቅናሽን ያገኛሉ።
️ 09-64-02-24-02
07-99-33-34...
More details
Br 8,700,000
Sheger Amibara Properties
+251926173439