4 bedroom house for sale
Ayat Zone 5, Ayat, Addis Ababa
ግ+1 ቪላ ሽያጭ
480ካሬ
አያት
ዋናዉ ቤት 3 መኝታ 2 መታጠብያ የእንግዳ መኝታ ከነመታጠብያዉ ዘመናዊ ኪችን በረንዳ በሳሎን እና በመኝታ ቤት
4 ክፍል ሰርቪስ ባህላዊ ኪችን
ቦታዉ ኮርነር ላይ ያለ
ከመንገድ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ
የተሟላ ዶክመንት ያለዉ
በአሁኑ ሰአት 45,000ብር ተከራይቶ ያለ
ዋጋ:40,000,000ብር ከድርድር ጋር
ማስታወሻ:ገዢ ብቻ ይደዉል
2% ኮሚሽን ይከፈላል
0938413...
More details
Br 40,000,000
Addis Property Marketing
0938413839