Ethiopia Property Centre
Addis Property Marketing

Addis Property Marketing

Addis Abeba, Ethiopia
5 years on Ethiopia Property Centre
172 Active
172 For sale
0 For rent
0 Short let
9 Areas

Areas covered

9 areas

Listings

161–172 of 172

Br 4,080,000

Apartment for sale

Apartement for Sell Ayat 49

G+11 Apartment for sale (semi-finished) Ayat 49 Four Apartment units per floor Two bed rooms 101.85sqm , 101.55sqm Three bed rooms 117.35sqm , 117.75sqm Elevetor with stand by Generator Sanitary and water pipe line will be installed price 40,000 per sq.m semi finished 50% advanced 6 months delivery 0938413839

49 Mazoria, Ayat, Addis Ababa
2 2
Br 8,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @ Lebu Varnero Area

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ ለብ ቫርኔሮ አካባቢ 142ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ስቶር/የሰራተኛ ክፍል ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ 4ኛ ፎቅ ላይ ሊፍት የተገጠመለት የሪል እስቴት ኮንፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,900,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን

Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 4
Br 7,500,000

Apartment for sale

120M2 Three Bedrooms Apartment for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ ቦሌ ብልብላ ግ+3 3 ቤቶች ብቻ በ 1 ህንፃ ላይ 120ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ 3ኛ ፎቅ ላይ በወለል 1 ቤት ብቻ ካርታ የወጣለት ጂብሰም ቻክ የጨረሰ ሙሉ ፊንሽነግ የሚሰራለት ቀሪ ስራዉ በ2 ወር ተጠናቆ የሚረከብ ኮምፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,500,000ብር በካሽም በባንክም ይቻላል 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 2 101 sqm
Br 6,500,000

Apartment for sale

104 M2 Two Bedrooms Apartment for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ ቦሌ ብልብላ ግ+3 3 ቤቶች ብቻ በ 1 ህንፃላይ 104ካሬ 2 መኝታ 2 መታጠብያ ግራዉንድ ላይ በወለል 1 ቤት ብቻ ካርታ የወጣለት ጂብሰም ቻክ የጨረሰ ሙሉ ፊንሽነግ የሚሰራለት ቀሪ ስራዉ በ2 ወር ተጠናቆ የሚረከብ ኮምፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:6,500,000ብር በካሽም በባንክም ይቻላል 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2 2 104 sqm
Br 3,250,000

Apartment for sale

Condo for Sell

ኮንደሚንየም ሽያጭ ቦሌ ብልብላ 94ካሬ 3 መኝታ ቤት 4ኛ ፎቅ ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት የራሱ ታንከር ያለዉ 5 አመት ሊሞላዉ 1 ወር የቀረዉ 350,000ብር የባንክ ብድር አለበት የመሸጫ ዋጋ:2,900,000ብር ክራይ 15,000ብር ድረስ በወር የሚከራይ 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 1 94 sqm
Br 10,500,000

House for sale

G+4 for Sell

ግ+4 ምርጥ ቤት ሽያጭ 72 ካሬ በሰሚት 72 ሰፈር የለማ እና ለኑሮ ምቹ በሆነ መንደር ዋጋ:11,500,000ብር በካሽም በባንክም መብቶት ነዉ 0938413839 2% ኮሚሽን

Summit, Bole, Addis Ababa
7 4 60 sqm
Br 16,000,000

House for sale

G+3 for Sell

ያለቀ ቤት ሽያጭ በአያት ግ+2+ቴራስ 152ካሬ 6መኝታ ቤት 2ኪችን የሰራተኛ መኝታ ከነመታጠብያዉ ሰቶር ዋጋ:16,000,000ብር 2%ኮሚሽን 0938413839

Ayat, Yeka, Addis Ababa
6 4 90 sqm
Br 10,500,000

House for sale

G+3 House for Sell

72 ካሬ ሽያጭ ግ+3 የኮርነር ቤት አሪፍ ኮምፓዉነድ ዉስጥ ዋጋ:10,500,000ብር በባንክም በካሽም ይቻላል 0938413839 2% ኮሚሽን

Bole, Addis Ababa
5 4 60 sqm
Br 10,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell

የአፓርትመንት ቤት ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ከባምቢስ ወደ ደንበል በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ግሪክ ስኩል/ግሪክ ክለብ መግቢያ ላይ የሚገኘው የአፓርትመንት ቤታችን ሽያጭ ሳይጠናቀቅ ቀድመው የቤት ባለቤት ይሁኑ። የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ። ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ198.74 ካ.ሜ እስከ 205.21 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሶስት መኝታ እና አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን እንደዚሁም ስፋታቸው ከ25.67 ካ.ሜ እስከ 150.88 ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች ከመሬት ወለል (ግራውንድ ፍሎር) እስከ ሁለተኛ ፎቅ ድረስ ይገኛሉ። በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ በ30% ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ በህንፃችን ላይ ያሉ አገልግሎቶች 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ለአፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ራሳቸውን የቻሉ የተለዩ ሰፊ ደረጃዎች በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ ለአፓርትመንት እና ሱቆች ራሳቸውን የቻሉ አውቶማቲክ ጀነሬተሮች ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 3 ቤዝመንቶች ያሉት። ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ለአፓርትመንት ቤቶች ተብሎ የተዘጋጀ ሰፊ እና ምቹ ሎቢ የአፓርትመንት ቤቶች የግል ነፃነትን (Privacy) ለመጠበቅ በማሰብ ወደ አፓርትመንት ቤቶች የሚያስገባ 2 መግቢያ (Entrance) የተዘጋጀለት። በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል። የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ 0938413839

Dembel, Bole, Addis Ababa
3 3 170 sqm
Br 8,000,000

House for sale

G+3 Unfinished House for Sell

94ካሬ ግ+3 ሸያጭ 6መኝታ 4መታጠብያ መኪና ማቆሚያ ቴራስ ያለዉ የተሟላ ካርታ እና ዶክመንት ያለዉ ዋጋ:8,000,000ብር ማስታወሻ: ጂፕሰም ቻክ:የኤለክትሪክ እና የውሀ መስመር ስራ:የሳኒተሪ ስራ ያለቅለት:የመስኮት እና የደረጃ ማርብል የተሰራ:ዋተር ፕሩፍ ያለቀለት 2%ኮሚሽን 0938413839 0911113349

Ayat, Yeka, Addis Ababa
6 4
Br 1,750,000

Apartment for sale

Condominium for Sell

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2
Br 8,500,000

Terraced duplex for sale

Apartement for Sell

145 sq.m Apartment For sale 3 bed rooms Location 22 area around Gebriel hospital 2 units/floor Lift & generator available Has gated compound Price:8,500,000 br Carta available

Bole, Bole, Addis Ababa
3 2 145 sqm
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Millions of monthly visitors
  • Free verified profile

Free starter plan

List your properties