4 bedroom house for sale
Lebu Varnero Area, In Front Of Andinet Building., Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
በአዲስ አበባ አስደናቂ የቢዚነስ ማዕከል እየሆነ በመጣው ለቡ፣ ቫርኔሮ አካባቢ፣ አንድነት ህንፃ ፊት ለፊት ከዋናው 40 ሜትር አስፋልት መንገድ 30 ሜትር ያህል ገባ ብሎ የሚገኝ፣ የቢዚነስ አካባቢ (ለማንኛውም ንግድ ሥራ የሚሆን)፣ ፊት ለፊቱ ተጨማሪ ቦታ እና ሰፊ 25 ሜትር የኮብልስቶን መንገድ ያለው ለበርካታ ተሽከርካሪዎች ፓርኪንግ የተመቸ። በጎኑም መንገድ ያለው (l-መንገድ ላይ ያለ)፣ ለዓይን ሳቢ የሆነ አቀማመጥ፣ ሶስት የተከራዩ ሱቆች ያሉት። ህጋዊ ካርታ ያ...
More details
Br 32,000,000
0967281204