House for sale
አራብሳ ኮንዶሚኒየም
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም አራብሳ ባለእጣ ባለአንድ መኝታቤት 47 ካሬ 4ኛ ፎቅ ላይ 5 አመት የሞላው፣ ለዋና መንገድ ቅርብ ላይ ያለ ጨርቆስ አካባቢ ኮርኒሱ የውሃ ታንከር ለመስቀል አመቺ ሆኖ የተሰራ በረንዳው የታጠረና ደላላ የሌለበት፣ ዋጋ:- እዳውን ችሎ 1,700,000 ብር (በባንክ ከሆነ 1,750,000) መጠነኛ ድርድር ያለው። 0913654171 ባለቤት