Ethiopia Property Centre

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa, Ethiopia
24 Active
24 For sale
0 For rent
0 Short let
1 Areas

Areas covered

1 area

Kirkos 24

Listings

21–24 of 24

3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
13
Br 17,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 150 sqm
4
1
Br 22,000,000

Apartment for sale

4

ያለቁ በ1 ወር የመረከብያ ጊዜ ካርታ የተዘጋጀላቸው በአጠቃላይ 20ሺ ካሬ ላይ ያረፉ ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር G+15 ወለል በውስጡ የልጆች ማቆያ ፣ጂም፣የመዋኛ ገንዳ፣የመሮጫ መም፣የቅርጫት ኳስ መጫዎቻ እንዲሁም shopping mall ይገኙበታል

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
5 4 214 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
1
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የተዘጋጀላቸው ኮምፓውንድ አፓርትመንቶች ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል በ20ሺ ካሬ ያረፈ በ3 ወር ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው ለበለጠ መረጃ ፡0915625415

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 201 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
4
Br 15,750,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል 1.5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ከዝቅተኛ ወለል ይገኛሉ

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 2 150 sqm

About

ይህ ፔጅ በመሐል ከተማ በዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ ፤ በማስረከብያ ጊዜ የማንደራደርባቸውን ቤቶች ይቀርቡበታል።
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Millions of monthly visitors
  • Free verified profile

Free starter plan

List your properties