House for sale
5 Bedroom Luxury House CCD Compound
CCD Compound ፡ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 354 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ጣፎ የአዲስ አበባ የኑሮ ደረጃን በዘመናዊ መልኩ ከፍ ባደረገው የሲሲዲ Luxury የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 5 መኝታ ቤቶች ️ ስፋት: 354 ካሬ ሜትር ( 248sqm ) ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር ግራውንድ ፍሎር 1 መኝታ ከራሱ መታጠቢያ ጋር ፣ ሳሎን ፣ ወጥ ቤት እና አንድ የእንግዳ መታጠቢያ አንደኛ ፎቅ 3 መኝታ ቤቶች ፣ 2 መታጠቢያ ሰርቪስ ቤት የክፍል ዝርዝር የአጋዥ ክፍል ፣ መታጠቢያ ቤት ፣ እቃ ቤት እና አንድ መኝታ አለው አገልግሎቶቹ አትክልት ቦታ፣ 3 መኪና ማቆሚያ አለው ️ የግቢው በውስጡ ሱፐርማርኬት ፣ ካፌ ፣ ጣፉጭ መሸጫ ቤቶች ፣ የልስ ማጠብ አለገለወግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ፣ የወተት ተዋፅ አቅራቢዎች የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉት የነዋሪውን ግቢ ውስጥ ያለውን ኑሮ ምቹ እና ደስተኛ ያደርገዋል። ከሁሉም በላይ የቤቶቹ ግንባታ ፣ ስፉት ፣ የግቢው አረንጓዴነት ፣ ያለው የተራራ እይታ እና ለመረመድ የሚመች የፉሻማ አየር የግቢው ጋር ፍቅር ያሲሳል። ️ ማስታወሻ : ቤቱ ገበያ ላይ የወጣው ቪዶ ላይ በምታዩት የግንባታ ደረጃ ነው። (Finishing is almost complete. The remaining works are only: Tiling of living/dining room and bedrooms, light fittings, and sanitary fittings conveniently left for the taste of the buyer. All bathrooms and the kitchen are tiled; internal doors are done. The service quarter has all the necessary rooms and needs only electrical and sanitary fittings.) ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1806