House for sale
High Roi Real Estate in Addis Ababa- Invest in Luxury Apartments Today
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት (Dema Hope Real Estate) በሾላ መብራት ለንግድም ሆነ ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ ዘመናዊ ህንፃዎችን ሽያጭ ጀምሯል። => የንግድ ሱቆች መነሻ ዋጋ፦ ከ 150,000 ብር በካሬ ጀምሮ ስፋት፦ ከ 12 ካሬ ሜትር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ፦ ከ 283,500 ብር ጀምሮ => የመኖሪያ አፓርትመንቶች (2B+G+16) 1- መኝታ ቤት፦ 77 ካሬ ሜትር 2- መኝታ ቤት፦ 108, 109 እና 114 ካሬ ሜትር 3- መኝታ ቤት፦ 157 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፦ ከ 1,443,750 ብር (15%) ጀምሮ => አፓርታማው የሚያካትታቸው ልዩ ጥቅሞች፦ * ጂም እና ስፓ (በነፃ) * 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች እና አውቶማቲክ ጀነሬተር * የከርሰ ምድር ውሃ እና አስተማማኝ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shooter) * ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ ቴራስ => አድራሻ፦ ሾላ መብራት (አዲስ ሳይት) =>> ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0913-9534-61 ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት - ለላቀ ህይወት እና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት!