3 bedroom house for sale
Jemo / Enyi Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሰርተን አስረክበናል የገዙን ምስክሮች ናቸው አሁን ደግሞ በ 57,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ g+1 እና g+2 ቪላዎችን በሽያጭ ላይ ነን።
=> g+1 :- 120 ካሬ
ዋጋ - 11,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 20 % - 2,200,000 ብር
=> g+2 :- 127 ካሬ
ዋጋ - 13,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 30 % :- 3,960,000 ብር
ማስረከቢያ ጊዜ - 18 ወር
የክፍያ ሁኔታ - ቀሪው 70% በ 18 ወራት ውስጥ በ 3 ዙር ወይም በ 6 ዙር መክፈል የሚችሉበት እድል ተመቻችቷል
>ለበለጠ መረጃ
+251926173...
More details
Br 11,000,000
Amibara Properties Real Estate Sales
+251964022402