Ethiopia Property Centre

Self Contained (Single Rooms) for Sale in Yeka, Addis Ababa

There are 7 apartments for sale in Yeka. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Luxury Apartment From Temer Realestate on Aware
Featured
6
Br 12,947,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartment From Temer Realestate on Aware

#Temer Real Estate አዋሬ ሳይት ለመኖርያ ምቹ በሆነው በመሃል አዲስ አበባ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርበናል ከ ፓርላማ ወደ አዋሬ አደባባይ በሚዎስድ መንገድ በካሬ ከ 107000 ብር ጀመምሮ ቅድመ ክፍያ 20% ብቻ የአከፋፈል ሂደት በ15 ዙር 65% ቀድሞ መክፈል ከቻሉ ቀሪዉን 35% ነፃ እናደርግሎለን 1 መኝታ 80ካሬ 3 መኝታ 121ካሬ-156 ካሬ .1379 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ባለ 21 ወለል . ባለ አንድ እና ባለሦስት መኝታ አማራጭ . 5 ወለል መኪና ማቆሚያ . በዎለል 5 አባዎራ .በ በወለል 4 አሳንሰር .ሁለት የቆሻሻ ማስዎገጃ .ሰፊ የጋራ ሰገነት .ደህንነት ካሜራ የተገጠመለት .የተለያየ የጋራ መገልገያ የተሟላለት .ደህንነቱ የተጠበቀ አከባቢ .በዋና መንገድ ዳር የሚገኝ .የመኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታ ያለው .በአቅራቢያው ፖሊስ ጣቢያ ፣ ሆስፒታል ፣ ትምህርት ቤቶችና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ይገኛሉ በ ሶስት ዓመት በ13 ዙር ክፍያ የሚጠናቀቅ። ጋርመንት ሳይት ዋና መንገድ ዳር ላይ ከ CDC African convention center ፍት ለ ፍት ጋርመንት ሳይት በ ካሬ ከ 105000 ብር ጀምሮ በመሽጥ ለይ እንገኛለን ቅድመ ክፍያ 30%ብቻ 3 መኝታ 139 ካሬ ግንባታው 85% ያለቀ ሱቆች ከ20-183 ካሬ 90% ያለቁ በዚው አያት ሳይት አያት ሳይት ዋና መንገድ ዳር ላይ ከ ሎምያድ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 15% =2,125586 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 15% = 2,534309ብር በህንፃው አናት ላይ የሚገኝ ሰፊ የጋራ ቴራስ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች 24/7 ተጠባባቂ ጄነሬተር አስተማማኝ የደህንነት ሲስተም ስፋት ያለው ለጂም፣ ለልጆች መጫወቻ ....የሚውል የጋራ ወለል ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች ሳይት ለ መጎብኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ +251928739745

Aware, Yeka, Addis Ababa
2 2 2 121 sqm
Temer Realestate
Megenagna Site 1-3 Bedroom with Discount
Featured
7 Video
Br 5,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Megenagna Site 1-3 Bedroom with Discount

መገናኛ ከቤልቪው ቀጥሎ በማስተዋወቂያ ዋጋዎች። ዳሎል ሪል እስቴት ነው። ዳሎል ፔትሮሊየም እህት ኩባንያ ነው። ስቱዲዮ 50 ካሬ 2 መኝታ ቤት 121 ካሬ ፣ 127 ካሬ ሜትር እና 130 ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 176 ካሬ ኪ.ሜ ~ ዘመናዊ እና ባህላዊ ኩሽናዎች ~ሁሉም መኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ ቤት አላቸው። ~ መደብር እና የልብስ ማጠቢያ ክፍል እንዲሁም የሰራተኞች መኝታ ቤት ~ ወለሉ ላይ 6 ቤቶችን የያዘ የተለመዱ መገልገያዎች በግቢው ላይ ካፌቴሪያ፣ ባንክ እና ሱፐርማርኬት ~ 3-ቤዝመንት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ~ 24 ሰዓት የደህንነት ካሜራዎች ~ ሁለት ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ ሊፍት ~ የስፖርት መሳሪያዎች ~ ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚያ ~ የከርሰ ምድር ውሃ ~ የመጠባበቂያ ጀነሬተር ቆሻሻ ተኳሽ ~ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚያገለግል ሰፊ እርከን ወይም እርከን በተመቸ ስርጭት 100% በጥሬ ገንዘብ ሲከፍሉ 15% ቅናሽ 2, በ 4 ዙር ክፍያ 15% 10% 10% 10% 3, የረዥም ጊዜ ክፍፍል ከባንክ 50/50 ጋር ለቢሮ እና ለጣቢያ ቀጠሮ 0932084420

Megenagna, Yeka, Addis Ababa
1 1 1 63 sqm
Rise Addis Properties
Br 13,915,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartment on Aware From Temer Realestate

አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) ባለ 1 መኝታ = 80ካሬ = 5.7ሚሊዮን ባለ 3 መኝታ = 107ካሬ = 7.6ሚሊዮን ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 9.9ሚሊዮን ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 80ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.8ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 133ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.6ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 146 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 16ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን) በተጨማሪም የንግድ ሱቆች በገላን 1ኛ ወለል (3.2ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (1.2ሚሊዮን ) ቅድመ ክፋያ 2ኛ ወለል (2.8ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (800ሺ ) ቅድመ ክፋያ 3ኛ ወለል (2.6ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (600ሺ ) ቅድመ ክፋያ 4ኛ ወለል (2.5ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (500ሺ ) ቅድመ ክፋያ #ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ 0928739745 ይደዉሉ WhatsApp. https://wa.me/message/RG5RJDGL43ZXI1

Aware Square, Yeka, Addis Ababa
2 2 2 121 sqm
Temer Realestate
Luxury 1 Bedroom Apartment
3
Br 5,510,340

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment

በካሬ ከ91,839 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት 4 kilo ሳይት ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ ቤቶች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ክፍያ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘባቸውን ከግሽበት (inflation) ያድንሃል 5. ዋናው ደግሞ ሸአያ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግም ባለ 1 መኝታ (60ካሬ) ባለ 2 መኝታ (72ካሬ፣ 80ካሬ) ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ፣105 ካሬ) በተጨማሪ በሲኤምሲ ፍላጐት ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል 30 ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ክፍያ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። በውጭ ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመማር እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0919486797/0976749801

Ayat Realstate, Yeka, Addis Ababa
1 1 1 60 sqm
Eden
Residential 1bedroom Apartment at Signal
3
Br 7,560,000

Self contained (single rooms) for sale

Residential 1bedroom Apartment at Signal

100% የተጠናቀቀ የሚሸጥ አፓርትመንት በመሀል ሲግናል ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ ቤት ዋጋ:7,560,000 መኝታ: 1 መታጠቢያ: 1 ስፋት: 56 ካሬ ዋጋ: 8,505,000 መኝታ: 1 መታጠቢያ: 1 ስፋት: 63 ካሬ ዋጋ:15,694,000 መኝታ: 2 መታጠቢያ: 2 ስፋት: 115 ካሬ ሲግናል ፣ የተናጥል ካርታ ያለቀለት 24/7 ጥበቃ ውሀ እና መብራት የተሟላለትአፓርትመንት በመሀል ሲግናል

Signal, Yeka, Addis Ababa
2 2 56 sqm
Ayat S.C
Video
Br 4,400,000

Self contained (single rooms) for sale

CMC 2 Bedroom Apartment

We have started selling ultra-modern apartments like mine in the CMC next to gast mall at promotional prices. Dallol Real estate is dallol Petroleum is a sister company. studio 50sq 2 bedroom house 121 sq, 127sq and 130 sq 3 bedroom house 176 sq ~ Modern and traditional kitchens ~All bedrooms have their own bathroom ~Store and laundry room as well as staff bedroom ~ containing 4 houses on the floor Common facilities Cafeteria, bank and supermarket on the ground ~ 2-basement wide parking ~24 hour security cameras ~ Two standard modern elevator ~ sports equipment ~ Huge reservoir ~ Underground water ~backup generator Garbage shooter ~ a wide terrace or terrace that can be used for various programsWith convenient distribution 1, 5% discount when you pay 100% in cash 2, in 4 rounds of payment 15% 10% 10% 10% 3, long term split with bank 50/50 Appointment for office and site 0932084420

Dalol Estate, Yeka, Addis Ababa
2 2 2 900 sqm
Rise Addis Properties
Br 15,687,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Apartments @ Balderas

Dalol real estate our apartments are located around kera. G+B+14. only 10% down payment. 50% bank loan. 2 houses per floor. wide elevator. Heavy-duty Generator. water reservoir. 24 hours security(CCTV). we have 3 bedroom apartments. 1) 3 bedroom(142m²)= 15,620,000 birr 10%=1,586,000 birr 2) 3 bedroom (161m²)= 17,720,000 birr 10%=1,771,000 birr For site visit +251924043348 Zelalem Leykun (Sales consultant) Rise Addis Property

Balderas Infront of German School, Yeka, Addis Ababa
2 2 1 450 sqm
Temer Real Estate

Showing 1–7 of 7 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of self contained (single rooms) for sale in Yeka, Addis Ababa is Br 12,900,000.

The price of the most expensive self contained (single rooms) for sale in Yeka, Addis Ababa is Br 13,900,000.

The price of the cheapest self contained (single rooms) for sale in Yeka, Addis Ababa is Br 12,900,000.

There are 7 available self contained (single rooms) for sale in Yeka, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.